Fana: At a Speed of Life!

በፕሪምየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ስሑል ሽረ፣ አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ባካሄዱት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 6 ለ 2 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል። ኢትዮጵያ ቡናን…

ቢሾፍቱ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች የአለምዘርፍ የኋላና በወንዶች ታምራት ቶላ አሸፈንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ  ከተማ ዛሬ በተካሄደው13ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር   በሴቶች አትሌት የአለምዘርፍ የኋላ እንዲሁም በወንዶች ታምራት ቶላ ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል። ውድድርሩ  ፖላንድ ለሚካሄደው የአለም የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያን…

ባለፉት አራት ዓመታት በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ የድርቅ አደጋ ስጋትን መቀነስ መቻሉ ተገለጸ

በአዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት አራት ዓመታት የተሰራው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ የድርቅ አደጋ ስጋትን በመቀነስ በግብርና ምርትና ምርታማነት ላይ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በእነዚህ ዓመታት ከ58 ቢሊየን ብር በላይ ግምት…

ኢ/ር ታከለ የለገሀር-ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከለገሀር - ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ የሚዘልቀውን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጎበኙ። በጉብኝት ስነ ስረዓቱ ከአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተውጣጡ የስራ…

ከቻይና ውጪ የመጀመሪያው ሰው በኮሮና ቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ ከቻይና ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈው የ44 ዓመቱ ቻይናዊ ወደ ፊሊፒንስ ከመጓዛቸው በፊት ቫይረሱ ለመጀመሪያ ጊዜ በተቀሰቀሰበት ውሃን ከተማ ነዋሪ እንደነበሩ…

ፍልስጤም ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት አቋረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልስጤም ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግነኙነት ማቋረጧን አስታውቃለች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለዘመናት የቆየውን የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት ብሎም የቀጠናውን ሰላም በዘላቂነት መፍታት ያስችላል ያሉትን የሰላም…

የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በሚቀጥለው ሳምንት ከኢትዮጵያ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በሚቀጥለው ሳምንት ከኢትዮጵያ ይጀምራሉ። ከፈረንጆቹ የካቲት 6 ጀምረው እስከ የካቲት 14 ቀን 2020 በሚቆየው ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ወደ ሴኔጋል ያቀናሉ። በጉብኝታቸው…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፅዳትና ችግኞችን የመንከባከብ ዘመቻ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ በስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በከተማዋ የፅዳት እና ችግኞችን የመንከባከብ ዘመቻ አከናወኑ። ዘመቻው ከስልጠናው በተጓዳኝ በአካባቢው የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብና ከተማዋን በማፅዳት ነዋሪውን በአረንጓዴ…