ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ሀገራትና ተቋማት መሪዎች በዓለም ዙሪያ 1 ትሪሊየን ችግኝ ለመትከል ቃል ገቡ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች በዓለም ዙሪያ 1 ትሪሊየን ችግኝ ለመትከል ቃል መግባታቸው ተነግሯል። በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኙ የዓለም ሀገራት መሪዎች እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሩንዲ ፕሬዚዳንቶቿ ስልጣን ሲለቁ 500 ሺህ ዶላር እና ቅንጡ ቤት አንዲሰጣቸው የሚያደርግ ውሳኔ አሳለፈች Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቡሩንዲ ለቀጣዩ ምርጫ እራሳቸውን ለማግለል ለወሰኑት ፕሬዚዳት ፔሬ ንኩሩንዚዛ የ500 ሺ ዶላር እና ቅንጡ ቤት እንዲሰጣቸው የሚያስችል ውሳኔ አሳለፈች። የቡሩንዲ ፓርላማ የሀገሪተቱ ፕሬዚዳንቶች ስልጣን ሲለቁ የ500ሺ ዶላር እና ቅንጡ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 21 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን በማወክ በተለዩና ተጨባጭ ማስረጃ በተገኘባቸው 21 ተማሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው አንዳንድ የትምህርት ክፍሎች ተቋርጦ የነበረው ትምህርት ሙሉ በሙሉ መጀመሩም ተገልጿል።…
ቢዝነስ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ50 በላይ የኬንያ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚዎች የተሳተፉበት ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ በኬንያ ተካሄደ። መድረኩ በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በናይሮቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አማካኝነት የተዘጋጀ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ቁጥር አንዷ ቢሊየነር በገንዘብ ምዝበራ ውንጀላ ቀረበባቸው Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አንጎላዊቷ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢዛቤላ ዶስ ሳንቶስ በገንዘብ ምዝበራ ውንጀላ ቀርቦባቸዋል። ኢዛቤላ ዶስ ሳንቶስ የሃገሪቱ ጋዝ እና ነዳጅ አውጭ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ወንጀሉን መፈጸማቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሄልደር ፒታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በሁለት ከተሞች የጉዞ ክልከላ ጣለች Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በማሰብ በሁለት ከተሞች የጉዞ ክልከላ መጣሏ ተሰምቷል። በሀገሪቱ በተከሰተው እና ለ17 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ይረዳል የተባለው ክልከላ ውሃን እና ሁዋንጋንግ በተባሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሃገራት መሪዎች በአይሁዳውያን ላይ የተፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ 75ኛ አመት እየዘከሩ ነው Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ሃገራት መሪዎች የሃገራት መሪዎች በአይሁዳውያን ላይ የተፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ 75ኛ አመት እየዘከሩ ነው። በመታሰቢያ ስነ ስርዓቱ ላይ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ የእስራኤሉ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን፣ የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ…
ቴክ በአይቮሪኮስት ከፕላስቲክ ውጤቶች የመማሪያ ክፍሎች እየተገነቡ ነው Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አይቮሪኮስት በትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የተጣሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እየተጠቀመች ነው። በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር አይቮሪኮስት ከፍተኛ የመማሪያ ክፍል እጥረት እንዳለ ይነገራል። በዚህ ሳቢያም 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ያህል…
ጤና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከአካል ብቃት መጎልበት ባለፈ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጡንቻዎች በአግባቡ እንዲሰሩ ከማድረግ ጀምሮ የተከማቸ ስብና ካሎሪን በማቃጠል ሰውነት አስፈላጊውን…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8tHhM3XLRIk