Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ከሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ከሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንቱ በሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከተመራውን የልዑካን ቡድን ጋር በትናንትናው እለት መወያየታቸውን ከውጭ ጉዳይ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ። የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ…

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። በወንዶች አትሌት ኦሊቃ አዱኛ 2 ሰዓት ከ6 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት አጠናቋል። ኬንያዊው አትሌት ኤሪክ ኪፕሮኖ 2ኛ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡   ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮችም እንደሚከተለው ቀርበዋል፦   1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ሰላምና ደህንነትን ባስጠበቀ መልኩ መከናወን አለበት-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቅ መልኩ መከናወን እንዳለበት ምሁራን ገለጹ፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲው የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ዳንኤል መኮንን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…