የሀገር ውስጥ ዜና የኤርትራ ልዑክ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ገባ Tibebu Kebede Jan 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ከተማ ገባ፡፡ ልዑኩ ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም እና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ሉዑኩ የተመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ገቡ Tibebu Kebede Jan 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ከተማ ገቡ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጎንደር ሲደርሱም የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በተመሳሳይ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለበዓሉ ጎንደር…
ፋና 90 የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች እና ወጣቶች በጎንደር Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PnEEEOJrPuE
ፋና 90 ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት በተሰጠበት ወቅት ጠ/ሚና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዣዥ ዶ/ር ዐቢይ ያደረጉት ንግግር Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZqQnLJIlXE0
ፋና 90 የመገናኛ ብዙሃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነምግባር እና አሰራር ረቂቅ መመሪያ ዉይይት ተካሂዶበታል Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VDgV24u8qKc
የሀገር ውስጥ ዜና ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት ተሰጠ Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት የመስጠት ማእረግ የማልበስ ስነ ስርዓት ተከናወነ። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አህመድ አቅራቢነት በኢፊዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የማዕረግ ሹመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ 500 መደበኛ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ7 ወራት ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን 500 መደበኛ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል እንዳሻው ጣሰው፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ፣ ሌሎች ኮሚሽነሮች ፣ እና የከተማ…
Uncategorized በፕሪምየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ መሪነቱን አጠናከረ Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተማዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ከተካሄዱት ሰባት ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ አንዱ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሰበታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ዜጎች በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎች ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማና አካባቢዎች ፕሮጀክት በአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሊቢያ ያለው ግጭት እንዲያበቃ የአውሮፓ ህብረት ቱርክን እንዲደግፉ ኤርዶኻን ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede Jan 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 9፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊቢያ ያለው ግጭት እንዲያበቃ የአውሮፓ ህብረት ቱርክ በሀገሪቱ እያደረገች ያለውን እንቅስቃሴ እንዲደግፉ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በሊቢያ ያለውን ግጭት ለማስቆም ከተፈለገ ቱርክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ህጋዊ እውቅና ላለው…