የሀገር ውስጥ ዜና አምራቾች የድንጋይ ከሰል እጥረት የሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን ገለጹ Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምራቾች የድንጋይ ከሰል በበቂ ሁኔታ በሀገር ውስጥ ባለማግኘታቸው የሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን ገለፁ፡፡ አምራቾች እንደሚሉት አሁን ላይ 60 በመቶ የሚሆነው የድንጋይ ከሰል ከውጭ ሃገራት የሚገባ ነው። ባለፈው አመት ብቻ…
ቢዝነስ አየር መንገዱ በሶስት የቻይና ከተሞች አዲስ በረራ ሊጀምር ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሶስት የቻይና ከተሞች አዲስ በረራ ሊጀምር ነው። አዲሱ በረራ ወደ ቾንግቂንግ፣ ሼንዠን እና ዠንግዡ ከተሞች እንደሚጀመር የአየር መንገዱ ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያ አቶ ዳዊት ተመስገን ለሺንዋ ተናግረዋል። አሁን ላይ አየር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለፈራረሙ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ሀይሎች በሩሲያ ሞስኮ የተኩስ አቁም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው። ስምምነቱን በተመድ ህጋዊ እውቅና ያለው የፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር እና ተቀናቃኙ ጀኔራል ከሊፋ ሃፍታር በዛሬው እለት ይፈርሙታል ተብሎ ይጠበቃል። ስምምነቱን…
ቴክ ሚኒስቴሩ በኤሮስፔስና ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ ዙሪያ ከኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ጋር እየሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኤሮስፔስና ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ ዘርፎች ዙሪያ ከኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታውቋል። በዚህ መሰረት ሚኒስቴሩ በሰው ሰራሽ ቴክኖሎጅ እና ኤሮስፔስ ላይ ለመስራት ከተሰማራው…
ቢዝነስ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂቡቲ ቅርንጫፍን መርቀው ከፈቱ Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጂቡቲ የከፈተውን ቅርንጫፍ በትናንትናው እለት መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህን ጨምሮ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱላዚዝ መሃመድ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራናውያን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን ተመቶ መውደቁን ተከትሎ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው Tibebu Kebede Jan 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራናውያን የዩክሬን የመንገደኞች አውሮፕላን በኢራን ወታደራዊ ጦር ተመቶ መውደቁን ተከትሎ በመንግስት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው። የሀገሪቱ ጦር ባለፈው ቅዳሜ አውሮፕላኑን በተፈጠረ ስህተት መቶ መጣሉን ማመኑ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የሃገሬው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኒጀር ጦር ሰራዊት ላይ በተፈጸመው ጥቃት የሟቾች ቁጥር 89 ደረሰ Tibebu Kebede Jan 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር ጦር ሰራዊት በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 89 መድረሱ ተነገረ፡፡ ቅዳሜ ዕለት በዋና ከተማዋ ኒያሚ በደረሰው ጥቃት በርካታ የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የፀጥታ ምንጮች ለሮይተርስ ገልጸዋል፡፡ በናይጄሪያ የጦር ሰፈር ላይ ታጣቂዎች በጦር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል Tibebu Kebede Jan 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 03፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል። በዚህም ወልቂጤ ከተማን ከሜዳው ውጭ የገጠመው የአምናው ሻምፕዮን መቀሌ 70 እንደርታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ተረክቧል…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚኒ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልዕክት Tibebu Kebede Jan 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SXw6fC_IEoA
የዜና ቪዲዮዎች ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ በመዲናዋ የተጀመሩ ህንፃዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ይሠራል ተባለ Tibebu Kebede Jan 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GMM6BVyd2fY