ከልብ ጋር የተያያዘ የጤና ችግር የኩላሊት በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚያሳድግ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ከልብ ጋር የተያያዘ የጤና ችግር ለኩላሊት በሽታ የመጋለጥ እድልን እንደሚያሳድገው አንድ ጥናት አመላከተ።
በአሜሪካ የተደረገው ይህ ጥናት 9 ሺህ 47 ሰዎችን ያሳተፈ ሲሆን፥ የጥናቱ ተሳታፊዎች ከዚህ ቀደም ከልብ ጋር ለተያያዙ የጤና ችግሮችና በጭንቅላት…