የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ 22 ፕሮጀክት መለየቱን ገለፀ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ በ300 ፕሮጀክቶች ላይ ያካሄደውን የፕሮፓዛል ግምገማ ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ፈንዱ በፈረንጆቸ መስከረም አጋማሽ ከቀረቡለት 300 ፕሮጀክቶች መካከል ባካሄደው ግምገማ 22 ፕሮጀክቶች መለየቱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ካለፈው ሰኞ ጀምሮ 8 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ አውስትራሊያ በሰደድ እሳት እስካሁን 8 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። አድማሱን እያሰፋ ያለው ሰደድ እሳት ባደረሰው ጉዳት ከ200 በላይ ቤቶች መውደማቸውም ነው የተነገረው። በአደጋው ከሞቱት በተጨማሪም የ2 ሰዎች አድራሻ መጥፋቱንም…
ቴክ ሁዋዌ በፈረንጆቹ 2019 240 ሚሊየን ስልኮችን ለገበያ አቅርቧል Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናው ግዙፉ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ በፈረንጆቹ 2019 240 ሚሊየን ስልኮችን ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም ኩባንያው የሽያጭ ገቢው 850 ቢሊየን ዩዋን ወይም 122 ቢሊየን ዶላር ሊደርስ እንደሚችል ተገምቷል ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ የቆጣሪ ጥራት ችግርና ግምታዊ አሞላልን ማስቀረት የሚያስችለውን ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ ስርዓቱ ተግባራዊ የተደረገው በባለስልጣኑ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስር ባሉ 18 ወረዳዎች ሲሆን፥ በጥቅሉ…
ቢዝነስ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በአምስት ወራት ውስጥ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ አምስት ወራት ውስጥ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ። የቢሮው ሀላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን እንደገለፁት፥ 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው የተጠቀሰውን ገቢ የሰበሰበው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ዝግጅትና ትግበራ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ዝግጅትና ትግበራ ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሄደ። በስብሰባው የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ዝግጅትና ትግበራ የአፈፃፀም ሂደት እንዲሁም ረቂቅ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።…
ስፓርት በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደቀጠለ ነው Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደቀጠለ ነው፡፡ በርካታ ታዳጊ አትሌቶች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከታህሳስ 20 2012 ዓ.ም ጀምሮ በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም በመካሄድ…
ጤና ተመስጦ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለመቀነስ ያስችላል – ጥናት Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ተመስጦ ወይም ራስን ማዳመጥ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለመቀነስ እንደሚያሰችል አንድ አዲስ ጥናት አመላክቷል። ጥንቃቄ የተሞላበት ተመስጦ ወይም አዘውትሮ ውስጣዊ ስሜትን ማዳመጥ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚያስችል መሆኑን የጥናቱ…
ትንታኔና አስተያየት የኢትዮጵያ ግብርና ያሉበትን መሰናክሎች እንዴት ይለፋቸው? Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የማዕከላዊ ስታትስቲክስን መረጃ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ በኢትዮጵያ ግብርና የስራ እድል በመፍጠር 70 ከመቶ በላይ ድርሻን ይዟል። ሀገሪቱ ካላት የቆዳ ስፋት እና በእርሻ መልማት ከሚችለው ጠቅላላ መሬቷ አሁን ላይ ተግባራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ ያሉ የትርጉምና የይዘት ክፍተቶች መሙላት እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ያሉ የትርጉምና የይዘት ክፍተቶች መሙላት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በረቂቁ ዙሪያ በዛሬው ዕለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህዝብ ውይይት…