ከስደት ተመላሽ ዜጎችን ወደ ስራ ማስገባት ላይ ያለውን የቅንጅት ክፍተት መፍታት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስደት ተመላሽ ዜጎችን ወደ ስራ ማስገባት ላይ ያለውን የቅንጅት ክፍተት መፍታት እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
ከስደት ተመላሽ ዜጎችን መልሶ ማቋቋም ላይ የተከናወኑ ተግባራት ቢሮሩም አሁን ድረስ አመርቂ ውጤት አለመመዝገቡ ይነገራል…