Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ እስከ ጥር 5 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፥ በየደረጃዉ የሚገኙ የስፖርት አመራሮች፣ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ይሳተፉበታል።…

የነዳጅ ቅሸባንና ሌሎች በዘርፋ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ዘመናዊ አሠራር ይዘረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነዳጅ ቅሸባንና ሌሎች በዘርፋ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ዘመናዊ አሠራር እንደሚዘረጋ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር የንግድና ኢንዱስትሪ እና…

ባለፉት 10 አመታት ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በሶስት እጥፍ መጨመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፈረንጆቹ 2010 ጀምሮ ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በሶስት እጥፍ መጨመራቸውን አስታወቀ። ድርጅቱ ካለፉት አስር አመታት ወዲህ በህጻናት ላይ ከ170 ሺህ በላይ ከባድ የህግ…

ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የታክስ ማጭበርበር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የታክስ ማጭበርበር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት መቀጣታቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። 1ኛ ተከሳሸ ሊባኖስ ተክለስላሴ፣ 2ኛ ተከሳሽ ዘውዴ ብርሀኔ እንዲሁም 3ኛ ተከሳሽ ያዕቆብ ይስሀቅ፥ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር…