የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከተዋናይት አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 31, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተዋናይትና እና በበጎ አድራጎት ስራ ከምትታወቀው አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በልማት፣ በሴቶች እና በስደተኞች ጉዳይ ዙሪያ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…
የዜና ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ስብዕናዎች በ 2019 በኢትዮጵያ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=X5H9H4X1b2w
የዜና ቪዲዮዎች የፈረንጆቹ 2019 በፋይናንስ ዲፕሎማሲው ረገድ የነበረው ሚና Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=HUKKlRa-cOM
የዜና ቪዲዮዎች ከአይ ኤም ኤፍ የተገኘው ገንዘብ የኢኮኖሚ ጥራትን ለማምጣት እንደሚያግዝ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=o4UsS6qtrtE
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። አቶ ገዱ በዚህ ወቅት እንደገለፁት በኢትዮጵያና በአሜሪካ…
የዜና ቪዲዮዎች በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=7cHFUlSPmDc
የሀገር ውስጥ ዜና ከአይ ኤም ኤፍ የተገኘው ገንዘብ የኢኮኖሚ ጥራትን ለማምጣት እንደሚያግዝ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ያገኘችው የገንዘብ ድጋፍ የኢኮኖሚ ጥራትን ለማምጣት እንደሚያግዝ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ። ኢትዮጵያ ባለፉት 15 አመታት ኢኮኖሚያዊ እድገት ብታስመዘግብም የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን በ27 የደህንነት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ የሞት ቅጣት አስተላለፈች Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ፍርድ ቤት መምህርን አሰቃይቶ በመግደል የተከሰሱ 27 የደህንነት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ የሞት ቅጣት አስተላልፏል፡፡ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በህዝባዊ ተቃውሞው ወቅት በቁጥጥር ስር የዋለን መምህር…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተካሂዷል። በትግራይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል። ለመቐለ 70 እንደርታ አማኑኤል ገብረሚካኤል የማሸነፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከየም ልዩ ወረዳ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 30, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በየም ልዩ ወረዳ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በሳጃ ከተማ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በውሃ፣ በመንገድ በትምህርት በጤና እንዲሁም በሌሎችም የመሰረተ ልማት ጉዳዮች ዙሪያ መሻሻል…