Fana: At a Speed of Life!

የመሰረተ ልማት አውታር የሆኑ የኤሌክትሪክ ሽቦዎችን በመቁረጥ ስያጓጉዙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሪክ ሽቦዎችን ከቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና ከወዳደቁ የፕላስቲክ እቃዎች ጋር በማደባለቅ ከገብረ ጉራቻ ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት የሞከሩ ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ግምቱ በውል ያልታወቀ የኤሌክትሪክ ሽቦን…

ቦይንግ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርትን ሊያቆም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርትን በጊዜያዊነት ሊያቋርጥ መሆኑን አስታውቋል። እንደ ኩባንያው ገለፃ የ737 ማክስ አውሮፕላን ምርት ከፊታችን ጥር ወር ጀምሮ በጊዜያዊነት የሚቆም መሆኑ ታውቋል።…

ሩሲያ እና ቻይና በሰሜን ኮሪያ ላይ የተጣሉ የተወሰኑ ማዕቀቦች እንዲነሱ ሃሳብ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሰሜን ኮሪያ ላይ ከጣላቸው ማዕቀቦች ውስጥ የተወሰኑት እንዲነሱ ሃሳብ አቅርበዋል። ይህም ሰሜን ኮሪያ በኒውክሌር የጦር መሳሪያ ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር  የምታደርገውን ድርድር  እንደ አዲስ  በመጀመር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ጄኔቫ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ፅህፈት ቤት የተደረገ ነው። በውይይታቸውም በሁሉን አቀፍ የጤና…

በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል የፓን አፍሪካ ኮንቬንሽን ማዕከል መገንባት የሚያስችል ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል በ22 ሄክታር መሬት ላይ የፓን አፍሪካ ኮንቬንሽንና ኤግዚቪሽን ማዕከል መገንባት የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ። ማዕከሉ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶችን በማሳተፍ ለመገንባት የታሰበ ሲሆን፥ በምክክር…

የዳቦ ስንዴን ከውጭ በግዥ የማስገባት ሂደት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የሚታየውን የዳቦ ስንዴ እጥረት ለመቅረፍ መንግስት ስንዴን ከውጭ የማስገባቱን ሂደት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ እየተመረተ ያለው የዳቦ ስንዴ ከፍላጎቱ ጋር…

በአማራ ክልል በመኸር ከተዘራው ሰብል ውስጥ ከ3 ሚሊየን ሄክታር በላይ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሰብል ከተሸፈነው 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታሩ መሰብሰቡን የክልልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በዛሬው እለት በባህርዳር ዙሪያ…

በኢትዮጵያ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል ይጠቀማሉ- ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ-ቃል /password/ እንደሚጠቀሙ ጥናት አመለከተ። ተጠቃሚዎች የስልክ ቁጥርን መጠቀማቸው ጠንካራ የይለፍ-ቃል…

የኢትዮጵያ የባህል ቡድን አስመራ ገብቷል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 በላይ አባላትን የያዘው የኢትዮጵያ የባህል ቡድን ኤርትራ ገብቷል። አስመራ ሲገባም የኤርትራ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውለታል። ልዑኩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ…

ድርጅቱ ከሁለት ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ከሁለት ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ድርጅቱ ስምምነቱን የተፈራረመው ዲ ኤች ኤል እና ከዳይመንድ ሺፕ ቡከር…