የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስን ተፅዕኖ የሚያጎላው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጉዞ tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በህንዷ ኒው ዴልሂ ከተማ ለሁለት ቀናት በተካሄደው 18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የነበራት ተሳትፎ መልከ ብዙ ስኬት ያስመዘገበችበት ትልቅ ሁነት ሆኖ ተጠናቅቋል፡፡ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ለመሆን እያደረገችው ያለው ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቋማት ግንባታ የመደመር መንግሥት ቁልፍ ምሰሶ tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ሀገር የፖለቲካ ሥርዓትና የሀገረ መንግሥት ግንባታ ታሪክ ውስጥ ከግለሰቦችና ከቡድን ፍላጎት በላይ የጸኑ እና ገለልተኛ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ፈታኝ ምዕራፍ ማለፍን ይጠይቃል። በኢትዮጵያ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የሀገረ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ማንሰራራት የአፍሪካን ሕዳሴ ያበሰራል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አዲሱን ዓመት ብሔራዊ ጥቅሞቿን በማስቀደምና የአፍሪካውያን እውነተኛ ድምፅ በመሆን ጀምራዋለች። በዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ የጂኦፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ጽኑና ገለልተኛ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲን በመከተል የብሪክስ አባል መሆን የቻለችው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠብመንጃ ጊዜ አብቅቷል! የመደመር መንግሥት የይቅርታ ምዕራፍ tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ ዓመት ዋዜማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታራሚዎች በመንግሥት ምሕረት ማግኘታቸው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከግጭትና ከጉልበት ርምጃ ወደ የሐሳብ ልዕልና መሸጋገሩን የሚያሳይ ታሪካዊ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ብቃት ያለው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመቅረጽ የተጀመሩ የትምህርት ዘርፍ የለውጥ ርምጃዎች ተጨባጭ ውጤት እያስገኙ ነው tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ብቃት ያለው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመቅረጽ የተጀመሩ የለውጥ ርምጃዎች ተጨባጭ ውጤት እያስገኙ ነው አለ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ የትምህርት መሰረተ ልማትን…
ስፓርት አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆነው የቀረቡት እና ላለፉት 8 ዓመታት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ሆነው የመሩት አቶ ኢሳያስ ጂራ ከተሰጡ 88 ድምጾች 81 ድምጽ በማግኘት ለ3ኛ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2028 የሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም ይፋ ሆነ tigist gizachew Sep 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2028 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የፍጻሜ ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም የ2028 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የፍጻሜ ጨዋታ በአልያንዝ አሬና ስታዲየም እንደሚደረግ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አሳውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ጥቅምን ያስቀደመው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞ tigist gizachew Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ የጂኦ ፖለቲካ ምህዳር የኃይል ሚዛን እየተቀየረ እንደመሆኑ ኢትዮጵያ የባለብዙ ወገንና የሁለትዮሽ ጥምረቶችን በማካሄድ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር እየሰራች ነው፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷን በመከተል የተለያዩ የኢኮኖሚና የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል አቅርቦቱን በእጥፍ በማሳደግ የቀጣናውን የኢኮኖሚና የኃይል ትስስር እያጠናከረ ነው tigist gizachew Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ከእጥፍ በላይ ከማሳደግ ባለፈ የቀጣናውን የኃይል ትስስር እያጠናከረ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር ለመጀመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) tigist gizachew Sep 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቶ የሚቆጠሩ ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር፣ በይቅርታ እና በሰላም ለመጀመር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን…