ሲንቄ ባንክ የፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ያስመዘገበው ስኬት በአርአያነት የሚጠቀስ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲንቄ ባንክ የፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ረገድ ያስመዘገበው ስኬት በአርአያነት የሚጠቀስ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
የሲንቄ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት…