Fana: At a Speed of Life!

በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል ልምድ ለመለዋወጥ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከጣሊያን ደኀንነት ሚኒስቴር ጋር በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል፣ በፎረንሲክ ምርመራ እና በኮስት ጋርድ ፖሊስ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል…

ከ330 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 331 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሕዳር 27 እስከ ታሕሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትት ነው 308 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢና 23 ነጥብ 1 ሚሊየን…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች ወደ ሰላማዊ መድረክ እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች ፅንፈኝነት እና ግጭት ማንንም እንደማይጠቅም በመገንዘብ ወደሰላማዊ መድረክ እንዲመጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ የንግድ ተቋማት የሥራ ሰዓት መራዘምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በከተማዋ ያለውን ምቹ ሁኔታ…

በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋም አተገባበር ላይ የማህበረሰብ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋምና ከማህበረሰቡ ጋር መቀላቀል አተገባበር ሂደት የሕብረተሰቡ ሚና ምን መሆን እንዳለበት የሚመክር መድረክ በመቐለ ከተማ ተካሄደ። በምክክሩ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የትግራይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ…

በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር የሚገኘው ጦር በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር የሚገኘው ጥምር ጦር በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የጥምር ጦሩ አመራሮች በወቅታዊ የሠላም ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በዚሁ ወቅት በመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ የሀይል ስምሪት…

አየር መንገዱ “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በመሆን “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ በይፋ ስራ አስጀመረ። ኤር ኮንጎ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች…

የአዲስ ገና የንግድ ባዛርና አውደርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 አዲስ ገና የንግድ ባዛር እና አውደርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡ የንግድ ባዛር እና አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) የከፈቱት ሲሆን÷መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ አስከ ታህሳስ 28…

በ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት የሥራ እንቅስቃሴ እና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ፡፡ በግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በጅቡቲ ዶራሌ ሁለገብ ወደብ በገኘት…

አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው በወላይታ ሶዶ ከተማ እየለማ ያለውን የኮሪደር ልማት እና ከኮካቴ -ግብርና ኮሌጅ አስፓልት ሥራ ያለበትን…