Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካ የጦር ጄት በስህተት ተመትታ ወደቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልምምድ ላይ የነበረች የአሜሪካ ኤፍ/ኤ-18 ሆርኔት የጦር ጄት በቀይ ባህር አካባቢ በአሜሪካ ጦር ተመትታ መውደቋ ተነገረ፡፡ በጦር ጄቱ ውስጥ የነበሩ ሁለት አብራሪዎች የከፋ ጉዳት ሳይደርስባቸው መትረፋቸው የተነገረ ሲሆን÷ አንደኛው አብራሪ…

አትሌት መሠረት ደፋር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል። በዚህም 14 ወንድ እና 12 ሴት ለዕጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ አትሌት መሰረት ደፋር፣ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ወ/ሮ አበባ የሱፍ፣ ኤፍራህ…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ምስራቅ ወለጋ፣ምስራቅ ሸዋ፣ምዕራብ ጉጂ፣ምስራቅ ቦረና ፣ቄለም ወለጋ እና በአርሲ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ። የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።…

ኢትዮጵያ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ምርት ተወዳዳሪነቷን እያሳደገች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ምርት አቅርቦት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነቷን እያሳደገችና በዘርፉ ያላትን ገጽታ እየገነባች መምጣቷን የኢትዮጵያ ቅባትና ጥራጥሬ እህሎች ማህበር ገለጸ፡፡ በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ኢንቨስትመንት ዙሪያ…

የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና የደኅንነት ተቋማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና የደኅንነት ተቋማት የሚያደርጉትን ሁሉን-ዓቀፍ ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል የሚያግዝ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የተቋሙ ምክትል…

የሳዑዲው የማዳበሪያ አምራች ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ አረቢያ የማዳበሪያ አምራች የሆነው የንግድ ኢንዱስትሪዎች ኮርፖሬሽን ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ የሽያጭ መረብ መዘርጋት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) የተመራ ልኡክ ማዳበሪያ…

የጃፓኑ ኩባንያ በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው ስራዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግለት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃፓኑ ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ለሚያከናውናቸው ስራዎች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደረግ ገለፀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ÷ከቶዮ ሶላር እህት…

የግሉ ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ዋና አንቀሳቃሽ እንዲሆን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የግሉ ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ዋና አንቀሳቃሽ እንዲሆን የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ የብረት…

የኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ መጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባዬ ኡጋቶ በሰጡት መግለጫ ÷10 የማህበረሰብ ክፍሎችን ወክለው የተገኙ 7 ሺህ 20 ተወካዮች ለጠቅላላ…

ኢትዮጵያ የዳያስፖራ ተሳትፎ ዘርፍ ልምዷን ለታንዛኒያ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዳያስፖራ ማሕበረሰብ ልማት እና ተሳትፎ ሥራ ያላትን ልምድ ለታንዛኒያ አካፈለች። 19 አባላት ያሉት የታንዛኒያ የፓርላማ አባላት፣ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና በኢትዮጵያ የታንዛኒያ ኤምባሲ ልዑክ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የልምድ…