Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፕሬዚዳንታዊ የትብብር ሜዳሊያ ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፕሬዚዳንታዊ የትብብር ሜዳሊያ አበርክተዋል፡፡ የፕሬዚዳንታዊ የትብብር ሜዳሊያ የተበረከተላቸው ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ የሁለቱን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም ከበጋ መስኖ ልማት ከ13 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም ሙሳ እንደገለጹት÷ በተያዘው በጀት ዓመት የምግብ…

ከ312 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት 312 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የገቢዎች…

ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 5 ዓመታት መሠረታዊ የሆኑ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በክልል ደረጃ የብልጽግና ፓርቲ…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ክልል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች ጽንፈኛ ኃይሎች በፈጠሩት ቀዉስ የሰላም እጦት ገጥሞት የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሰዉ ጽንፈኛ ቡድን፣ በሕዝብ ስም እየማለ እታገልለታለሁ የሚለዉን የአማራ ሕዝብ ለከፋ ጉዳት እና አሰቃቂ ችግሮች…

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምስረታ የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምስረታ የማጠቃለያ መርሃ ግብር እና የፓናል ውይይት በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ያሳለፍነው የለውጥ አመታት አግላይ እና ነጣጣይ አሰራሮች እንዲሁም…

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ አውቶብሶችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል። የከተማ አውቶብሶቹ በበላይነህ ክንዴ ቢዝነስ ግሩፕ የተገጣጠሙ ሲሆን ፥126 ሚሊየን ብር ወጪ እንደተደረገባቸው እንዲሁም ነዳጅ እና ዘይት የማይጠቀሙ…

የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም በማረጋገጥ በላቅ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ብልፅግና በማረጋገጥ በላቅ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ 'የሀሳብ ልዕልና…

የኦሮሚያ ክልል አሸባሪና ጽንፈኛ ቡድኖች በንጹሀን ላይ የሚፈጽሙትን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሸባሪና ጽንፈኛ ቡድኖች በንጹሀን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙትን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት አወገዘ። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረት በማድረግ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ሰሜን ሸዋ…

በጋምቤላ ክልል የመንገድ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ተቋራጮች ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተቋረጡ እና የተጓተቱ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለህዝብ አገልግሎት እንዲውሉ ተቋራጮች የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በፈረንጆች…