ውል ተፈጽሞባቸው ሰው ያልገባባቸው በዕጣ የተላለፉ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች መጨረሻ …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዓመታት በ20/80፣ 40/60 እና በጨረታ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ተላልፈው ውል ቢፈጸምባቸውም እስከ አሁን ዕድለኞች ያልገቡባቸው በመኖራቸው “ለሕገ-ወጥ ድርጊት” እየዋሉ መሆኑ ይነሳል፡፡
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት “በዕጣና በጨረታ…