Fana: At a Speed of Life!

አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ፤ ነቢል ኑሪ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ ለወልዋሎ…

በመኪና አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ አቅራቢያ መቼላ ቀበሌ ቄሌምቶ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ እስከ አሁን የሥድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በ21 ሰዎች ላይ ከባድ እንዲሁም በሌሎች 17 ሰዎች ላይ ቀላል…

ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሠዓት በተካሄደው ጨዋታ ፀጋዬ ብርሃኑ ለወላይታ ድቻ እንዲሁም ብርሃኑ አዳሙ…

ሕብረተሰቡ ከፖሊስ ጋር የሚያደርገው ትብብር እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖሊስ ተቋም ላለፉት ዓመታት ሀገርን ለማፅናት፣ ሰላምና ደኅንነትን ለማስጠበቅ መስዋዕትነት መክፈሉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ከሚሽን ኮሚሽነር ፍስሐ ጋረደው ገለፁ፡፡ 116ኛው የፖሊስ ምሥረታ በዓል ''የተለወጠ ሀገር ያደገ ፖሊስ'' በሚል…

የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል እና የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚያስችል እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

ዳሸን ባንክ 40 ሚሊየን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ብድር አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለዳሸን ባንክ 40 ሚሊየን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ብድር ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ የብድር ስምምነቱ በአኅጉራዊና በዓለም አቀፍ ደረጃ የንግድ አገልግሎቶችን ለማስፋፋት የጎላ ሚና እንዳለው የገለጹት የዳሽን ባንክ ዋና…

በኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ስራ የልማት ተነሺዎች አስደናቂ ትብብር አድርገዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ስራ የልማት ተነሺዎች አስደናቂ ትብብር አድርገዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።…

ዩኒቨርሲቲዎች የችግር መፍቻ እንዲሆኑ የአማራ ክልል መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከተመደቡ የአማራ ክልል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ፡፡ የእርስበርስ ጤናማ ግንኙነትን በመፍጠር እና ሰላምና ደኅንነትን…

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። በውይይት መድረኮቹ ላይ “የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ቀርቦ ከተሳታፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት ተሳታፊዎቹ ለሰላም ዘብ ለመቆም ዝግጁ መሆናቸውን…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ማነቃቃቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኮምቦልቻ ከተማ የኢንቨስትመንት ዘርፉ መነቃቃቱን እና ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የከተማዋ ከንቲባ መሐመድ አሚን የሱፍ ገለጹ፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት…