የሀገር ውስጥ ዜና የ51 A+ እና የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚዋ ሴት ተመራቂ… Yonas Getnet Mar 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጊምባ እና መካነሰላም ግቢ በ6ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 698 ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 241 ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲያስመርቅ 51A+ እና ስድስት A በማምጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም ይኖርብናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ እንዳሉት ÷በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት ሀገራችንን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ የሀገር ውስጥ አልሚዎችን ተወዳዳሪነት ያሳድጋል – ኮርፖሬሽኑ Yonas Getnet Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ተቋማት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ እንዲሳተፉ የሚፈቅደው አዋጅ የሀገር ውስጥ አልሚዎችን ተወዳዳሪነት ያሳድጋል አለ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን። የፋይናንስ ተቋማት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚኖራቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር…
ቢዝነስ የነዳጅ ብክነት እንዳይኖር ሁሉም ዜጋ ኃላፊነቱን መወጣት አለበት – የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን Yonas Getnet Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዳጅ ምርት ብክነት እንዳይኖር ሁሉም ዜጋ ኃላፊነቱን መወጣት አለበት አሉ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር)። ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ በመካከለኛው ምስራቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት፡- Yonas Getnet Mar 18, 2026 0 👉ኢራን ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣኗ አሊ ላሪጃኒ በጥቃቱ መሞቱን አረጋግጣለች፡፡ 👉የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሆ ከመከላከያ እና ከደህንነት አመራሮቻቸው ጋር የታዩ ሲሆን፣ አልሞትኩም አለሁ፤ የጠላቶቻችንን መሪዎች አንድ በአንድ እየቀጠፍን ነው፤ ወታደራዊ የበላይነትም አለን የሚል…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ጣሊያን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረሙ Yonas Getnet Mar 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት በመፈራረም ያላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት አጠናክረዋል። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የጣሊያን የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ጂያንካርሎ ጆርጌቲ ተፈራርመዋል። የዕዳ ሽግሽግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ሊቀመንበሩ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ለኢፌዲሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የአካባቢ ጥበቃን ከቱሪዝም ጋር በማስተሳሰር የተከናወነው ሥራ አርዓያ የሚሆን ነው Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት የአካባቢ ጥበቃን ከቱሪዝም ጋር በማስተሳሰር በኩል ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በአርዓያነት የሚወስዱት ነው አሉ የዛምቤዚ ወንዝ ተፋሰስ ኮሚሽን አባላት ሀገራት ተወካዮች። ተወካዮቹ ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ የወንዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩዌት መንግሥት በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ሐዘን ገለጸ Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩዌት መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ የኩዌት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መንግሥት ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ ለኢፌዲሪ…