ፍቼ ጫምባላላ ይቅርታ፣ መቻቻልና አብሮነት የሚጎለብትበት በዓል ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቼ ጫምባላላ በሰዎች መካከል ይቅርታ፣ መቻቻልና አብሮነት የሚጎለብትበት የፍቅርና መተሳሰብ በዓል ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ።
የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ “ፍቼ ጫምባላላ” በዓል በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ…