Fana: At a Speed of Life!

ሳሙና ፣ ሳኒታይዘሮች እና ሙቅ ውሃ ከኮሮናናሌሎች ቫይረሶችን ለመከላከል ምን ያህል ይረዱናል?

አዲስ አበባ፣መጋቢት 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19ኝ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል እጅን በሳሙና ፣ በሳኒታይዘሮች እና በሙቅ ውሃ ደጋግሞ መታጠብ አንዱ የመከላከያ እርምጃ ነው፡፡ እነዚህ የእጅ የንጽህና መጠበቂያ ግብዓቶች ቫይረሱን በመከላከል ረገድ እንዴት እና ምን ያህል ይረዳሉናል?…

በብሪታኒያ በዚህ ሳምንት 3 ሕጻናት በኮረና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታኒያ በዚህ ሳምንት 3 ሕጻናት በኮረና ቫይረስ ተይዘዋል። በቫይረሱ የተያዙት ህፃናት አንደኛው በለንደን ከተማ የተወለደ ጨቅላ ሕፃን፣ በማንቸስተር የዘጠኝ ወር ሕፃን እና በኖርፎልክ ውስጥ የሚኖር የአንድ ዓመት ልጅ መሆናቸው ተነግሯል።…