ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ የሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተሰማ።
ሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ረገድ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ናት ሲሉ የመንግስት ዋና የህክምና አማካሪ ተናግረዋል።
ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ እየሄደች ነው ሲሉም…
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የኮቪድ ስርጭት አሁን ምን ደራጃ ላይ ነው ? # ፋና ጤና
https://www.youtube.com/watch?v=J-cgLT6EWgU
የአዲስ ዓመት ቆይታ ከ ዶ /ር ሊያ ታደሰ ጋር # ፋና ጤናችን
https://www.youtube.com/watch?v=VIjPLW3Iot8
ህፃናት ልጆችን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ እስከ አሁን 64 ሺህ 301 ያህል ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም ወስጥ 644 የሚሆኑት ከ 0 እስከ 4 አመት ያሉ ሕፃናት ሲሆኑ 788 ያህሉ ደግሞ ከ 5 እስከ 14 አመት ያሉ ሕፃናት ልጆች ናቸው፡፡
ህፃናት ልጆችም…
የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ፡፡
በዚህም ድርጅቱ እንዳስታወቀው በአለም በአንድ ቀን ብቻ 303 ሺህ 930 ሰዎቸ በቫይረሱ ተይዘዋል።
በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች…
ከጤና ተቋማት ውጪ ሞት በሚከሰት ጊዜ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጤና ተቋማት ውጪ ሞት በሚከሰት ጊዜ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአስከሬን አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡
የኢትዮጵያ…
ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ የአየር ሁኔታ በመኖሩ በሽታው በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሚኖር ህብረተሰብ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል- የጤና ሚንስቴር
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪ ወራት ለወባ በሽታ መከሰት ምቹ የአየር ሁኔታ በመኖሩ በሽታው በሚከሰትባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የጤና ሚንስቴር አሳሰበ።
የሚንስቴሩ የብሄራዊ የወባ ፕሮግራም አስተባባሪ መብራህቶም ሃይለ ለፋና…