Fana: At a Speed of Life!

ተመስጦ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለመቀነስ ያስችላል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ተመስጦ ወይም ራስን ማዳመጥ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለመቀነስ እንደሚያሰችል አንድ አዲስ ጥናት አመላክቷል። ጥንቃቄ የተሞላበት ተመስጦ ወይም አዘውትሮ ውስጣዊ ስሜትን ማዳመጥ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚያስችል መሆኑን የጥናቱ…

የባህር ዳር ፈለገ ህይወት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህር ዳር የሚገኘው የፈለገ ህይወት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመሰረተ ልማት እና በህክምና ግብአቶች እጥረት ምክንያት በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ ገለፀ። ሆስፒታሉ ከተመላላሽ ህክምና ጀምሮ የካንሰር ህክምና፣ኩላሊት እጥበት…

የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ያጋልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ሊያጋልጥ እንደሚችል  አዲስ ጥናት አመልክቷል፡፡ የእንቅልፍ ሰዓት አጭር መሆንና ለመተኛት በሚሞከርበት ጊዜ ከእንቅልፍ በተደጋጋሚ  መንቃት  ለከፍተኛ የራስ ምታት በሽታ እንደሚያጋልጥ  በጥናት መታወቁን …

የቅድመ ስኳር ምልክት በሚታይበት ጊዜ የማይመከሩ ምግቦች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅድመ የስኳር በሰውነት ውስጥ ያለው የስኳር መጠን መሆን ከሚገባው ከፍ ሲል ግን ደግሞ የስኳር በሽታ የሚባል ደረጃ ላይ ያልደረሰ ለበሽታው የመጋለጥ ምልክት ነው። የህክምና ባለሙያዎችም ቅድመ ስኳርን ለመከላከል የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን…

የማህፀን ጫፍ ካንሰር የቅድመ ምርመራና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካንሰር ቅድመ ምርመራ የካንሰር ህመም ከመከሰቱ እና ጉዳት ሳያመጣ በፊት ህክምና በማድረግ በሽታውን መከላከል ማለት ነው። የማህፀን ጫፍ ካንሰር የቅድመ ምርመራ አስፈላጊነት… በኢትዮጵያ በየዓመቱ ሆስፒታል ለህክምና መጥተው ሲመረመሩ ከ7 ሺህ…

የኮሌስትሮል መጠንን መቀነስ በኋለኛው ዘመን የልብ በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣን የልብ ችግር ለመከላከል ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠንን መቀነስ እንደሚገባ አንድ ጥናት አመላከተ። አዲስ ይፋ የሆነው ጥናት በኋለኛው ዘመን የሚከሰትን የልብ በሽታና ተያያዥ ችግሮችን ለመቅረፍ በአመጋገብ ላይ በተለይም…

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የእናቶችና የህፃናት ማዕከል በቅርቡ ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የእናቶችና የህፃናት ማዕከል በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀመር ተገልጿል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባውን የእናቶችና የህፃናት ማዕከል እንዲሁም…

በደቡብ ክልል 5 ዞኖች የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል አምስት ዞኖች ለአራት ቀናት የሚቆይ ክትባት ሊሰጥ ነው፡፡ ፖሊዮ መሰል በሽታ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ሲራሮ ወረዳ በመታየቱ ለዚህ ወረዳ አጎራባች በሆኑ የደቡብ ክልል 5 ዞኖች ውስጥ በሚገኙ 12 ወረዳዎች ከመጪው አርብ ታህሳስ…

በኢትዮጵያ የዘረ-መል ምርመራ አገልግሎት መስጠት ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ ሀገራት ይደረጉ የነበሩ የዘረ-መል ምርምራዎችን በሀገር ውስጥ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እተደረገ ነው። ከአሁን ቀደም የሰው እና የዕፅዋት ዘረ-መል ምርመራ ለማድግ የሚያስችል አቅም ሀገር ውስጥ ስላልነበረ ኢትዮጵውያን ተመራማሪዎች…

የጭንቅላት ጉዳትን ተከትሎ የሚከሰት ሞትን የሚቀንሰው መድሃኒት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጭንቅላት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ተከትሎ የሚከሰት ሞትን ሊቀንስ ይችላል የተባለ መድሃኒት መገኘቱን የብሪታኒያ ዶክተሮች አስታውቀዋል። እንደ ዶክተሮቹ ገለፃ መድሃኒቱ በጭንቅላት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ በውስጥ የሚከሰተውን የደም መፍሰስ ማስቆም…