ቡና ክብደትን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ጥር 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን አራት ስኒ ቡና መጠጣት ክብደት ለመቀነስ እንደሚረዳ ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡
በቀን አራት ስኒ ቡና መጠጣት በሰውነት ውስጥ የሚገኝ ስብን ለማቃጠል እንደሚረዳ ጥናቱ አመልክቷል፡፡
ጥናቱ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ባላቸው በ126 ወንዶችና ሴቶች…
ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ በፍጥነት እንቅልፍ ለመተኛት ጥሩ አማራጭ ነው -ጥናት
አዲስ አበባ፣ጥር 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ በፍጥነት እንቅልፍ ለመተኛት ጥሩ አማራጭ መሆኑን ጥናት አመለከተ፡፡
ሞቅ ባለ ውሃ መታጠብ በፍጥነት እንቅልፍ ለመተኛት ከማገዙም በተጨማሪ ብዙ ጥቅሞች ማስገኘቱን ጥናት አመላክቷል፡፡
በዚህ ጥናት መሠረት 90 በመቶ…
ከልብ ጋር የተያያዘ የጤና ችግር የኩላሊት በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚያሳድግ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍቢሲ) ከልብ ጋር የተያያዘ የጤና ችግር ለኩላሊት በሽታ የመጋለጥ እድልን እንደሚያሳድገው አንድ ጥናት አመላከተ።
በአሜሪካ የተደረገው ይህ ጥናት 9 ሺህ 47 ሰዎችን ያሳተፈ ሲሆን፥ የጥናቱ ተሳታፊዎች ከዚህ ቀደም ከልብ ጋር ለተያያዙ የጤና ችግሮችና በጭንቅላት…
ጥሩ እንቅልፍ እንዳያገኙ የሚያደርጉ ምክንያቶች
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሁኔታዎች ለእንቅልፍ መቆራረጥ ምክንያት መሆናቸውን የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
ሰዎች ከተኙ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች በተደጋጋሚ ይነቃሉ፤ የየዕለት ውሎ፣ አመጋገብ፣ ጭንቀትና መሰል ጉዳዮች ለዚህ ምክንያት ይሆናሉ።
ባለሙያዎች ደግሞ…
ሻይ መጠጣት የልብ በሽታና የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ተጋላጭነትን ይቀንሳል – ጥናት
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻይ መጠጣት የልብ በሽታና የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ አንድ ጥናት አመላከተ።
በጥናቱ መሰረት በሳምንት ውስጥ ከሶስት ጊዜ በላይ ሻይ መጠጣት የልብ ጤንነትን እንደሚያሻሽልና ረጅም እድሜ ለመኖር እንደሚያስችል ተገልጿል።…
ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ የሚከተሉ ሰዎች ከበሽታ ነጻ የሆኑ ረጅም አመታትን ያሳልፋሉ – ጥናት
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ የሚከተሉ ሰዎች ከበሽታ ነጻ የሆኑ ረጅም አመታትን እንደሚያሳልፉ አንድ ጥናት አመላከተ።
በአሜሪካ ከ20 ዓመታት በላይ በተካሄደው ጥናት 111 ሺህ ሰዎች ላይ የጤና ክትትል ተደርጓል።
በተደረገው ጥናት የተሳተፉ ሰዎች…
የአየር ንብረት ብክለት በአዕምሮ ጤና ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተመራማሪዎች የአየር ንብረት ብክለት በአዕምሮ ጤና ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር አስታወቁ።
ለበርካታ አመታት በሰዎችና በእንስሳት ላይ ባደረጉት ጥናት የአየር ንብረት ብክለት በሰው አካል እና በአዕምሮ ላይ ተጽዕኖ በማሳደር ከፍተኛ ጉዳት…
ከቁርስ በፊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የተሻለ ስብ ያቃጥላል-ጥናት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቁርስ በፊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የስብ ክምችትን ለማቃጠል እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመላከተ።
በብሪታንያ የተደረገው ጥናት ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በፊት ቁርስ የሚመገቡ እና ሳይመገቡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሁለት…
ሙዚቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል – ጥናት
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙዚቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ውጤታማ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመላከተ።
በብሪታንያ የተደረገው ጥናት ሙዚቃ እያዳመጡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ ውጤታማ እንደሚያደርግ ያመላክታል።
ጥናቱ ከ25 እስከ 65 እድሜ ባላቸው…
መገለል በህጻናት የጭንቅላት መጠን ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ልጆችን ከማህበረሰብ አግልሎ ማሳደግ በጭንቅላት መጠን እድገታቸው ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር አንድ ጥናት አመላከተ።
መገለል፣ በአስቸጋሪና ፈተና የተሞላ ህይወት ማሳለፍ በልጆች የጭንቅላት መጠን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው በለንደን በሚገኘው…