Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ቻይና መንስኤው ያልታወቀ የሳምባ ምች በሽታ ተከስቷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ መንስኤው ያልታወቀ ተላላፊ የሳንባ ምች በሽታ መከሰቱ ተሰምቷል። የአካባቢው የጤና ባለሙያዎች እንዳስታወቁት በተከሰተው ተላላፊ የሳምባ ምች በሽታ እስካሁን የተያዙ ሰዎች ቁጥር 59 ደርሷል። በበሽታው…

በቀን ከ16 እስከ 18 ሰዓት መጾም ረጅም ዕድሜ ለመኖር እንደሚያስችል አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀን ከ16 እስከ 18 ሰዓት ከምግብ መቆጠብ ረጅም እድሜ መኖር እንደሚያስችል አንድ ጥናት አመላክቷል። በኒው ሜዲካል ጆርናል መጽሄት ላይ የወጣው አዲስ የጥናት ውጤት እንደሚያሳየው በቀን ከ16 እስከ 18 ሰዓት ምግብ ሳይመገቡ ማሳለፍ የተለያዩ…

ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የእይታ ችግር ይዳርጋል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ በተለይም ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የእይታ ችግር ሊዳርግ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ። ለሁለት አስርት አመታት የተደረገውና ከሰሞኑ ይፋ የሆነው ጥናት አመጋገብ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ ለሚከሰት…

ተመስጦ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለመቀነስ ያስችላል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ተመስጦ ወይም ራስን ማዳመጥ ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊትን ለመቀነስ እንደሚያሰችል አንድ አዲስ ጥናት አመላክቷል። ጥንቃቄ የተሞላበት ተመስጦ ወይም አዘውትሮ ውስጣዊ ስሜትን ማዳመጥ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚያስችል መሆኑን የጥናቱ…

የባህር ዳር ፈለገ ህይወት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህር ዳር የሚገኘው የፈለገ ህይወት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመሰረተ ልማት እና በህክምና ግብአቶች እጥረት ምክንያት በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ ገለፀ። ሆስፒታሉ ከተመላላሽ ህክምና ጀምሮ የካንሰር ህክምና፣ኩላሊት እጥበት…

የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ያጋልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንቅልፍ ችግር ለከፋ የራስ ምታት በሽታ ሊያጋልጥ እንደሚችል  አዲስ ጥናት አመልክቷል፡፡ የእንቅልፍ ሰዓት አጭር መሆንና ለመተኛት በሚሞከርበት ጊዜ ከእንቅልፍ በተደጋጋሚ  መንቃት  ለከፍተኛ የራስ ምታት በሽታ እንደሚያጋልጥ  በጥናት መታወቁን …

የቅድመ ስኳር ምልክት በሚታይበት ጊዜ የማይመከሩ ምግቦች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅድመ የስኳር በሰውነት ውስጥ ያለው የስኳር መጠን መሆን ከሚገባው ከፍ ሲል ግን ደግሞ የስኳር በሽታ የሚባል ደረጃ ላይ ያልደረሰ ለበሽታው የመጋለጥ ምልክት ነው። የህክምና ባለሙያዎችም ቅድመ ስኳርን ለመከላከል የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን…

የማህፀን ጫፍ ካንሰር የቅድመ ምርመራና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካንሰር ቅድመ ምርመራ የካንሰር ህመም ከመከሰቱ እና ጉዳት ሳያመጣ በፊት ህክምና በማድረግ በሽታውን መከላከል ማለት ነው። የማህፀን ጫፍ ካንሰር የቅድመ ምርመራ አስፈላጊነት… በኢትዮጵያ በየዓመቱ ሆስፒታል ለህክምና መጥተው ሲመረመሩ ከ7 ሺህ…

የኮሌስትሮል መጠንን መቀነስ በኋለኛው ዘመን የልብ በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣን የልብ ችግር ለመከላከል ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠንን መቀነስ እንደሚገባ አንድ ጥናት አመላከተ። አዲስ ይፋ የሆነው ጥናት በኋለኛው ዘመን የሚከሰትን የልብ በሽታና ተያያዥ ችግሮችን ለመቅረፍ በአመጋገብ ላይ በተለይም…

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የእናቶችና የህፃናት ማዕከል በቅርቡ ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የእናቶችና የህፃናት ማዕከል በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀመር ተገልጿል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባውን የእናቶችና የህፃናት ማዕከል እንዲሁም…