Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
511 ማህተሞችን በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ አካላት በጋራ ባደረጉት ክትትል 511 ማህተሞችን በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ።
አቶ አሻግሬ በለጠ አለሙ እና ግብረአበሮቹ በአራዳ ክፍለ ከተማ 511 ማህተሞችን በመጠቀም ሃሰተኛ…
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 5 ሚሊየን ዜጎችን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላጆቻቸውን ያጡና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 5 ሚሊየን ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆኗል።
"በጎ ፈቃድ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ የሚተገበረውን ፕሮጀክት ተፈጻሚ ለማድረግ የሚያስችል የአምስት ዓመት ስምምነት…
የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው።
መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ…
“የዲጂታል ግብርና የፓናል ውይይት” በሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለመጨመር የግብርናውን ዘርፍ ዲጂታላይዝ ማድረግ እንደሚገባ ታምኖበት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ።
የግብርናና ሳይንስ አውደ ርዕይ አካል የሆነ የዲጂታል ግብርና የፓናል…
የፌደራል እና ክልል ፍርድ ቤቶች የጋራ ምክክር መድረክ በመቀሌ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ መቀሌ ተካሂዷል።
በመድረኩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ ሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች…
የኦሮሚያ ሴት አመራሮች ፎረም በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ሴት አመራሮች ፎረም “የሴቶች አመራር ሰጪነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በአዳማ ከተማ አባገዳ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በፎረሙ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሰዓዳ አብዱራህማን፣በምክትል ርዕሰ…
ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም ተካሔደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ዋና መስሪያ ቤት ተካሄዷል።
የግብርና…
ከጁምዓ ሶላት በኋላ በመርካቶ አካባቢ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሰው ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ በሌሎች አካባቢዎች መስጂዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በመርካቶ ዙሪያ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።…
በ12 የሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ የ15 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በ12 የሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ የ15 ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ፈቀደ፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ4 መዝገብ የቀረቡ 28 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ ተመልክቷል።
…
የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ ቁርጠኛ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት ያቀርባል-ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ እውነተኛ እና ቁርጠኛ ለሆኑ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት ያቀርባል ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ርእሰ መስተዳድሩ በዛሬው እለት አርዲ እምነበረድና ቀለም ፋብሪካን…