የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ሙሌት ስርዓት ረቂቅ መመሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ሙሌት ስርዓት ረቂቅ መመሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተካሂዷል።
በኤሌክትሪክ…
ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሹሩን…
የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ለመገንባት እየተሰራ ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)…
የአይፎን ስልኮች ዋጋ ቀነሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፕል ኩባንያ ምርት የሆኑት አይፎን ስልኮች ዋጋ ከአውሮፓ በስተቀር በሁሉም የዓለም ሀገራት ገበያዎች ላይ መቀነሱ ተነገረ።
ኩባንያው…
ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ ቢሊየን ዶላሮች መመደቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ ከኮምፒዩተር አገልግሎት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዙ መሠረተ ልማቶችን…
የኮምፒውተር ቫይረሶችን እንዴት መከላከል ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒውተር ቫይረሶች የሚጠቀሙበት ኮምፒውተር ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ሰርጎ በመግባት መጠነ ሰፊ ጉዳቶችን ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡…
የስራ ፈጠራን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የስራ ፈጠራና ስታርትአፕን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡
ኢኒሼቲቩ በተባበሩት መንግስታት…
ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀምሯል፡፡
በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በወር በአማካይ 1…
በስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ እየተሳተፉ ያሉ ስታርት አፖች የመወዳደሪያ ስራዎቻቸውን አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፉ ያሉ ስታርት አፖች የመወዳደሪያ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡
በመጪው ቅዳሜ…