ኤክስ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) የተሰኘው ማህበራዊ ትስስር ገጽ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላክቷል፡፡…
በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን ለመከላከያ የባንኮች ሚና
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን ከመከላከል አንጻር የፋይናንስ ተቋማትና ባንኮች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፡፡…
በኢትዮጵያ የበለጸገው የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታ ሲስተም ደርምኔት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደርምኔት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለፀገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነዉ፡፡
ሥርዓቱ የሕፃናት…
‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከየካቲት 18 እስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና…
በቢሾፍቱ ከተማ “የዲጂታል አድራሻ ስርዓት” ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚውን ለማገዝ እና ዘመናዊ ከተማን ለመገንባት የሚያስችል "የዲጂታል አድራሻ ስርዓት" በቢሾፍቱ ከተማ ተመርቆ ለአገልግሎት…
በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን ያለው የፋይናስ ስርዓት መዘመን ጋር ተያይዞ ባንኮች እና የፋይናስ ተቋማት ደንበኞቻቸው የተለያዩ የዲጂታል የባንኪንግ ስርአቶችን…
ኢትዮጵያ እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት በጋራ ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት (ኦ ኤስ ሲ) ጋር አብራ ለመሥራት የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች።
ስምምነቱን የፈረሙት…
የንግድ ኢ-ሜይል ጥቃቶች መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ኢ-ሜይል ጥቃቶች ውስብስብና አስቸጋሪ ቢሆኑም መሰል ጥቃቶች እንዳያጋጥሙ ቀድመው የሚከላከሉባቸው መንገዶች አሉ፡፡
የንግድ…
የማህበራዊ ምህንድስና የሳይበር ጥቃትና መከላከያ መንገዶቹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ ምህንድስና ማለት የሰዎችን አመለካከትና የሰው ልጆችን መስተጋብር በመጠቀም ወይም በማታለል ሰርጾ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃን…