ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች ልታመርት ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች በሀገር ውስጥ ለማምረትና ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡
ኮንጎ በቀጣይ የኤሌክትሪክ…
በቻይና ሰው አልባ 5ጂ አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሰው አልባ አምስተኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀም አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ ማጠናቀቁ…
በሳይበር ምህዳር ደህንነት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ምህዳር ደህንነት እና ዝማኔ ላይ ትኩረት ያደረገ የመጀመሪያው የቻይና የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡…
በሰው በሚዘወር ፔዳል የሚበረው አውሮፕላን
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የሚገኝ ካናዛዋ የተሰኘ ኢኒስቲቲዩት ከካርበን ልቀት ነጻ የሆነ በሰው ሃይል (በፔዳል) የሚንቀሳቀስ አውሮፕላን ሰርቶ የተሳካ ሙከራ…
“ሜታ” – አዲሱ የፌስ ቡክ ኩባንያ ሥያሜ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስ ቡክ ኩባንያ ስያሜውን “ሜታ” በሚል መቀየሩን አስታወቀ፡፡
ፌስ ቡክ የኩባንያውን ስያሜ የቀየረው “ቨርችዋል ሪያሊቲ” የተባለውን…
ቻይና ድሮኖችን ለግብርና ሥራ በስፋት እያዋለች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ድሮኖች የግብርናውን ሥራ እያቀላጠፉ ነው፤ እውቅናቸውም እየጨመረ መጥቷል ተባለ፡፡
ለማነጻጸር ÷ አንድ ሰው በቀን 4 ሄክታር ማሳ…
በቻይና የ5ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 450 ሚሊየን ደርሷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የ5ኛው ትውልድ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 450 ሚሊየን መድረሱን የሀገሪቱ ኢንዱስትሪ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
ቻይና ለ6 ወር የጠፈር ምርምር ሰራተኞችን ወደ ህዋ ላከች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ለ 6 ወር የጠፈር ምርምር ተልዕኮ ሰራተኞቿን ወደ ህዋ መላኳን አስታወቀች፡፡
ሀገሪቱ የምሕዋር ግንባታዋን ወደ…
ለአይነ ስውራን ዘመናዊ በትር (ኬን) ተሰራ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተመራማሪዎች ለዓይነ ስውራን በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ በትር ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡
በተለምዶ ነጩ ምርኩዝ በመባል የሚታወቀው…