የአውሮፓ ኮሚሽን ሠራተኞች ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ ታገዱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ኮሚሽን ሠራተኞቹን ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ አገደ፡፡
መተግበሪያውን ከሞባይላቸውም ሆነ ከኮሚሽኑ መገልገያ ኮምፒውተሮች ላይ…
በቅርቡ የተገኘችው አረንጓዴዋ ‘‘ጅራታም ኮከብ’’ ወደ ምድር እየተጠጋች ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተገኘችው አረንጓዴዋ ‘‘ጅራታም ኮከብ’’ ወደ ምድር እየተጠጋች መሆኑ ተሰምቷል፡፡
የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችለተመራማሪዎች እንግዳ…
ኤሎን መስክ ከትዊተር ሥራ አሥፈጻሚነት እንደሚለቁ ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተርን በ44 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የገዛው ቢሊየነር ኤሎን መስክ ከማህበራዊ ሚዲያው ዋና ስራ አስፈፃሚነት እንደሚለቁ አስታወቁ።…
በይነመረብን ከምድራችን ውጭም በመዘርጋት መጠቀም ይኖርብናል- የኢንተርኔት አባት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነመረብ ግንኙነትን ከምድራችን ውጭ ባሉ ቦታዎች በመዘርጋት መጠቀም ይኖርብናል ሲሉ የኢንተርኔት አባት በመባል የሚታወቁት ቪንቶን ሰርፍ…
ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማስቀመጫ “ዲቫይሶች”ን ደህንነት እንዴት እንጠብቅ?
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃዎችን ከጥቃት ለመከላከል በተለያዩ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማስቀመጫዎች አማካኝነት መረጃዎችን ሲያስቀምጡ የዲቫይሶችን ወሳኝ የደህንነት…
የሳይንስ ሙዚየም ለታዳጊዎች ያለው አበርክቶ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ ሙዚየም በታዳጊዎች አዕምሮ ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂን ፅንሰሃሳብ ከማስረፁም በላይ ነገ መሆን የሚፈልጉትን ትክክለኛ መሰረት ይዘው…
ናይሮቢ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመጀመሪያውን አውቶብስ አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ መዲና - ናይሮቢ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በኤሌክትሪክ የሚሰራውን አውቶብስ ይፋ አድርጋለች።
'ፀሃያማዋ አረንጓዴ ከተማ'…
ቴስላ ኩባንያ በርካታ ድርጊቶችን መከወን የሚችል ሮቦት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ቴስላ ኩባንያ በአንድ ጊዜ በርካታ ድርጊቶችን መከወን የሚችል ሮቦት ይፋ አድርጓል።
ሮቦቱ መራመድ፣ እጆቹን…
ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው ቁሶች አሉታዊ ጎን
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕጻናት ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው መሣሪያዎችን ለረጅም ጊዜ ከመጠቀማቸው የተነሳ ስሜታቸው እና በጥልቀት…