‘አዎ ዶክተር’ የተባለ የዲጂታል ፕላትፎርም ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል 'አዎ ዶክተር' የተሰኘ የዲጂታል ፕላትፎርም ተመረቀ፡፡
ፕላትፎርሙ ለሕክምና…
የዲጂታል ጤና ስትራቴጂው ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲጂታል ጤና ስትራቴጂው ጥራት ያለው፣ ፍትሃዊና በቴክኖሎጂ የታገዘ የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል።…
ቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራን በመጠቀም የግብርና ምርትን ለማሳደግ አቀደች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ምርት ለማስመዝገብ የዘርፉን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተጠቃሚነት…
የሰው ሰራሽ ኩላሊት የተሳካ ሙከራ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኩላሊት ህመም ችግርን ለመቅረፍ የሚሰራው የኩላሊት ፕሮጀክት ሰው ሰራሽ ኩላሊትን የመጀመሪያ ምርት የተሳካ ሙከራ ማድረጉ ተሰምቷል፡፡…
የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት በጀትና የስራ እቅድ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ብሄራዊ ኮሚቴ የፕሮጀክቱን የ2014 ዓ.ም በጀትና የስራ እቅድ አፀድቋል።
ብሄራዊ ኮሚቴው…
የፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት መነፅር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)እውቁ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት ልዩ መነፅር ሰርቶ ማቅረቡ ተሰማ፡፡
መነፅሩ ከታዋቂው የመነፅር አምራች ድርጅት ሬይ…
በሲንጋፖር የሮቦት ፖሊሶች ስራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንጋፖር ራስ ገዝ ሮቦቶች በመጠቀም በከተማይቱ ልዩ ልዩ ያልተፈለጉ ማሕበራዊ ባህሪያትን የመቆጣጠር ሙከራ እያከናወነች መሆኗ ተገለፀ፡፡…
“የኛ ሆም” የተሰኘ ልዩ አገልግሎት ሰጪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኛ ሆም" የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ።
ቴክኖሎጂው የውጪ ሀገርና…
ተመራማሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስን በ 90 ደቂቃዎች የሚለይ ማስክ መስራታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት እና የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድኖች በጋራ የኮሮና ቫይረስን በትንፋሽ መለየት የሚያስችል ማስክ…