የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ምንድነው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ስማርት ከተሞችን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት አንዱ ግብዓት መሆኑን ስማርት ሲቲ ፕረስ ያትታል፡፡
ባሳለፍነው…
የበየነመረብ ስነ-ምግባር- በዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)
የበይነመረብ ስነ-ምግባርን በተመለከተ ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ ከጀርመን በርሊን ሀሳብ አጋርተውናል ፤…
ቴክኖ ካሞን 17 ወደ ገበያ ገብቷል
 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴክኖ ካሞን 17 በዘጋቢ ፊልም ታግዞ ወደ ገበያ መግባቱን ኩባንያው አስታወቀ ::
በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ትውልድ…
ካሞን17 የተሰኘው የቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን አሳየ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ካሞን17 የተሰኘው ቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን ማሳየቱ ተገልጿል፡፡
እንደ ታዋቂው…
መሠረታዊ የኮምፒውተር ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ መሠረታዊ የኮምፒውተር ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች አሉ፡፡
ከእነዚህ ውስጥ ሁሉም ሰው የጥቃት ዒላማ ውስጥ…
ናሳ ወደ ማርስ ሄሊኮፕተር ላከ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) ኢንጂነሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ ሄሊኮፕተር መላካቸውን አስታወቁ፡፡
በማርስ ምህዋር ዙሪያ…
ትዊተር በጋና የአፍሪካ ጽህፈት ቤቱን ሊከፍት ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር የአፍሪካ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በጋና ሊከፍት መሆኑን የኩባንያው መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጃክ ዶርሴይ አስታወቁ፡፡
ጃክ ዶርሴይ…
በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን በማየት ኮቪድ 19ኝን የሚመረምር የሞባይል መተግበሪያ ተሰራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መሰረቱን ጀርመን ያደረገ ኩባንያ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን ፎቶ በማንሳት /ስካን/ በማድረግ ኮቪድ19ኝን የሚመረምር የሞባይል መተግበሪያ…
የመረጃ መንታፊዎች ዋትሳፕን እንደ ጥቃት ማድረሻ መሳሪያ እየተጠቀሙ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ መንታፊዎች በቢሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉትን ዋትሳፕ የማህበራዊ የትስስር ገጽ ለአጥፊ ተልዕኮ እየተጠቀሙበት መሆኑን የበይነ መረብ…