ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ አድርገው ኢትዮጵያ ላይ አነጣጥረው መረጃ ሲያሰራጩ ነበር ያላቸውን አካውንቶች ዘጋ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ አድርገው ኢትዮጵያን ጨምሮ ሱዳን እና ቱርክን ኢላማ አድርገው መረጃ ሲያሰራጩ ነበሩ…
የፌስቡክ መረጃቸው ከተጠለፈባቸው መካከል ከ12 ሺህ በላይ የኢትዮጵያውያን አካውንቶች ይገኛሉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) በመረጃ መረብ ጠላፊያዎች የፌስቡክ መረጃዎቻቸው ከተጠለፈባቸው 533 ሚሊየን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መካከል ከ12 ሺህ በላይ የሚሆኑት…
ሬድፎክስ የተሰኘ የመረጃ ቋት ማዕከል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚያጠናክር ሬድፎክስ የተሰኘ የመረጃ ቋት ማዕከል ይፋ ሆነ፡፡
ማዕከሉ ይፋ ሲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር…
ፌስቡክ በገጹ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ አውስትራሊያ ለሚገኝ አንድ ሚዲያ ክፍያ ለመፈጸም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ በገጹ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ በሩፐርት መርዶክ ባለቤትነት ለተያዘው ኒውስ ኮርፕ አውስትራሊያ ክፍያ ለመፈጸም ስምምነት ላይ…
የዕቁብ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እቁብን ለማዘመን ታልሞ በእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ የተሰራው መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆኑ ተነግሯል፡፡…
ፌስቡክ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ ተጠያቂነት የሚያሰፍን አሰረራር ዘረጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ ተጠያቂነት የሚያሰፍን አሰረራር ዘረጋ።
ፌስቡክ ኢትዮጵያና…
ፌስቡክ ከሶስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ ለመክፈል ተስማማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ከሦስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር በገጹ ላይ ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ መክፈል የሚያስገድደውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡…
ናሳ በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ አሳረፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ ማሳረፉ ተገልጿል፡፡
ተቋሙ ጀዜሮ ተብሎ በሚጠራው የፕላኔቷ…
ፌስቡክ የአውስትራሊያ ተጠቃሚዎችን ዜና እንዳይመለከቱ ወይም እንዳያጋሩ አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የአውስትራሊያ ተጠቃሚዎች ዜና እንዳይመለከቱ ወይም እንዳያጋሩ ማገዱ ተገለጸ፡፡
አውስትራሊያ የዛሬ ወር አካባቢ እንደ…