ሁዋዌ በፈረንጆቹ 2019 240 ሚሊየን ስልኮችን ለገበያ አቅርቧል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናው ግዙፉ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ በፈረንጆቹ 2019 240 ሚሊየን ስልኮችን ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡
ይህን ተከትሎም…
በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት ተሰራች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በወላይታ…
ታሊየም የተሰኘው የሰሜን ኮሪያ መረጃ መዝባሪዎች ቡድን ሚስጢራዊ መረጃዎችን ሲመዘብር ነበር – ማይክሮ…
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሊየም የተሰኘው የሰሜን ኮሪያ መረጃ መዝባሪዎች ቡድን ሚስጢራዊ መረጃዎችን ሲመዘብር እንደተቆጣጠረው ማይክሮ ሶፍት አስታወቀ፡፡
መቀመጫው…
ቻይና ለክረምት ኦሎምፒክ ፈጣን ባቡር ክፍት ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012(ኤፍቢሲ) ቻይና በዋና ከተማዋ ቤጂንግ እና በሀቤይ ግዛት ዘሃንግጃኩ መካከል የተዘረጋውን ፈጣን ባቡር ለገልግሎት ክፍት ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል።…
ፈረንሳይ የዜጎቿን የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ በመፈተሽ ግብር ሰዋሪዎችን ልትለይ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ የዜጎቿን የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ በመፈተሽ ግብር ሰዋሪዎችን ልትለይ እንደሆነ ተገለፀ፡፡
ይህም ባለፈው ሳምንት ከግብር ክፍያ…
ሁዋዌ ከሌሎች ኩባንዎች በተለየ በቻይና መንግስት ድጋፍ እንደማይደረግለት ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ ከቻይና መንግስት ጋር ከሌሎች ኩባንያዎች የተለየ ግንኙነት እንደሌለው አስታወቀ።
ኩባንያው ከቻይና መንግሥት በኩል ከሌሎች…
የኢትዮጵያ ሳተላይት ከህዋ ያነሳችውን የመጀመሪያ ምስል ላከች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት ወደ ህዋ ያመጠቀቻት ሳተላይት ከህዋ ያነሳቸውን የመጀመሪያ ምስል ልካለች።
ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ…
የእስራኤል የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በማቋቋም የቴክኖሎጂ እውቀት ሸግግር ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የእስራኤል የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በማቋቋም የቴክኖሎጂ እውቀት ሸግግር ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…
ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎች ለሴት ተማሪዎች መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ሴት ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያቸው ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ የሚያግዝ ስምምነት መፈረሙን የሳይንስና…