ፌስቡክ ስለ ኮሮና ቫይረስ የሚሰራጩ አሳሳች ማስታወቂያዎችን ሊያግድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በገጹ ላይ የሚወጡ አሳሳች ማስታወቂያዎችን እንደሚያግድ አስታወቀ።
ኩባንያው ቫይረሱን…
ለቤት እንስሳት ምግብ የሚያቀርበው መተግበሪያ ቅሬታ ቀረበበት
አዲስ አበባ ፣የካቲት 18 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ለቤት እንስሳት ምግብ በሚያቀርበው መተግበሪያ ላይ ተጠቃሚወች ቅሬታ ማቅረባቸው ተነግሯል።
መተግበሪያው በዘመናዊ ስልኮች በሚደርሰው…
ጎግል አዲስ የህዋዌ ምርት ተጠቃሚዎች መተግበሪያዎቼን እንዳይጠቀሙ ሲል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ኩባንያ በቅርብ ጊዜያት ወደ ገበያ የቀረቡ የሁዋዌ ስልኮች መተግበሪያዎቼን እንዳይጠቀሙ ሲል አስጠነቀቀ።
ጎግል ተጠቃሚዎች አዲሶቹ…
ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን የማያነሳው ዘመናዊ ስልክ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን ለማንሳት የማይፈቅደው ዘመናዊ ስልክ ይፋ ተደርጓል።
“ቶን ኢ 20” የተሰኘው ይህ ዘመናዊ ስልክ ቶን ሞባይል…
ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች ማገዱን አስታወቀ።
ጎግል ከፕሌይ ስቶር ከተወገዱት 600 የአንድሮይድ መተግበሪያዎች ጋር…
የአሜሪካ የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ጥቃት ደረሰበት
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የበይነ መረብ ጥቃት ሰለባ መሆኑ ተገለጸ።
ኤጀንሲው የሃገሪቱ ትላልቅ ወታደራዊ ግንኙነቶችን ጨምሮ…
ቲክ ቶክ አዲስ የደህንነት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲክ ቶክ አዲስ የደህንነት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው።
ቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ቲክ ቶክ ወላጆች ልጆቻቸው የሚጠቀሙትን የማህበራዊ…
በአሜሪካ በተፈጸመ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ለሁለት ቀናት ተዘጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ የደረሰ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩን ለሁለት ቀናት አዘግቷል።…
የሰውነት ሙቀትን የሚለይ ሮቦት ተሰራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች ያልተለመደና ወጣ ያለ የሰውነት ሙቀትን የሚለይ ሮቦት ሰርተዋል።
አዲሱ ሮቦት ሰው በብዛት በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች…