ሮቦቱ በአሜሪካ ታይም አደባባይ ስለ ኮሮና ቫይረስ መረጃ ሲሠጥ ዋለ
አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1 ነጥብ 5 ሜትር የሚረዝመው ማስታወቂያ ሮቦት በአሜሪካ ታይምስ አደባባይ ስለ ኮሮና ቫይረስ መረጃ ሲሠጥ መዋሉ ተገለጸ፡፡
ወዳጃዊ ፊት…
ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ላከች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን በተሳካ ሁኔታ ወደ ጠፈር መላኳ ተሰምቷል።
ሩሲያ ባለቤትነታቸው “ዋን ዌብ” ለተሰኘ…
የፌስቡክ ኩባንያ ትዊተርና ኢንስታግራም ገጾች በመረጃ መዝባሪዎች ተጠልፈው እንደነበር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ዓርብ ዕለት የፌስቡክ ኩባንያ ትዊተር እና ኢንስታግራም ገጾች በመረጃ መዝባሪዎች ተጠልፈው እንደነበር ተገልጿል።
ገጾቹ …
ትዊተር በሶስት ወራት 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር በ2019 አራተኛ ሩብ ዓመት ከተጠበቀው በላይ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
ይህም በሩብ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ…
ያለ አሽከርካሪ የሚሰራ የእቃ ማመላለሸ ተሽከርካሪ ሙከራውን ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ያለ አሽከርካሪ የሚሰራ የእቃ ማመላለሽ ተሽከርካሪ በአሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ፈቃድ አገኘ።
ተሽከርካሪው…
ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 አጋጥሞት የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 የመተግበሪያ ስርዓት አጋጥሞ የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ።
በርካታ ተጠቃሚዎች መተግበሪያው ከትናንት…
በእንግሊዝ የመንገድ ላይ ምልክት የሚያደርገው ሮቦት ሙከራ ተደረገበት
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእንግሊዝ የተሰራውና የመንገድ ላይ ምልክት ማድረጊያው ሮቦት ሙከራውን አድርጓል።
ሮቦቱ የተለያዩ የመንገድ ምልክቶችን በማስመር ወጪና…
ጎግል የደንበኞችን የግል ተንቀሳቃሽ ምስል በስህተት ለሌሎች በማጋራቱ ይቅርታ ጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የተወሰኑ ደንበኞችን የግል ተንቀሳቃሽ ምስል በስህተት ለሌሎች በማጋራቱ ይቅርታ ጠይቋል።
ችግሩ ደንበኞች የግል ገፃቸውን ለመለየት…
ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎችን እንደሚያጠፉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር እየተዛመተ የመጣውን ኮሮና ቫይረስ አስመልክቶ የሚወጡ የሐሰት ፈውሶችን እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ከገጾቻቸው ላይ…