የኢትዮጵያ እና የህንድ የቴክኖሎጂ ድርጅቶት በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት መሰረቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እና የህንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችና ድርጅቶች በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት መሰረቱ።
ባለፉት…
ጉግል የክሮም 79 አዲስ ማዘመኛን አስወገደ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጉግል የክሮም 79 አዲስ ማዘመኛ ላይ የደህንነት ክፍተት ማግኘቱን ተከትሎ ማዘመኛውን ማስወገዱን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው…
በለንደን ጎዳና ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ታገዱ
አዲስ አበባ፣ ተህሳስ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የከባቢ አየር ብክለትን ለመቀነስ በማዕከላዊ ለንደን ውስጥ ቤንዚን እና ናፍጣን የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ሊታገዱ መሆኑን የአካባቢው…
በኢትዮጵያ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል ይጠቀማሉ- ጥናት
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ-ቃል…
ሁዋዌ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ የተሰኘው ግዙፍ የቻይና ቴሌኮም ኩባንያ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል።
የብሪታኒያው ጠቅላይ…