Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ መነሻ ሰነድ ላይ ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን አስተባባሪት እየተዘጋጀ ባለው የሀገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ የመነሻ ሰነድ ላይ ህዝባዊ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በመሪ እቅዱ ላይ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ ውይይት መድረክ ዛሬን ጨምሮ ለ11 ቀናት የሚካሄድ…

ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ። ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን ሙኑሸን በፃፉት ደብዳቤ ዩናይትድ ስቴትስ በህዳሴ…

ኤጀንሲው በተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲበተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉ ገለጸ። ተቋማት የሚያበለፅጓቸው መሰረታቸዉን በይነ-መረብ ላይ ያደረጉ…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3ሺህ 895 የላብራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 689 መድረሱን…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ በ5 ዓመት ማዘግየት ኢትዮጵያን 41 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ያሳጣታል- የባለሙያዎች ግብረ ሃይል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁን የህዳሴ ግድብ ግንባታ በአምስት ዓመት ማዘግየት ኢትዮጵያን 41 ነጥብ 7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያሳጣት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ግብረ ሃይል አስታወቀ። የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን የያዘው ግብረ…