Browsing Tag
የተመረጡ
በአዳማ ከተማ ግንባታቸው ተጠናቆ የተመረቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች
https://www.youtube.com/watch?v=zHqb9yLyZtw&t=216s
በህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ህብረት ውይይት ላይ የተሳተፉት መሪዎች የፀጥታው ምክር ቤት ህብረቱ ጉዳዩ ይዞ እየተመለከተው መሆኑን እንዲገነዘብ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግደብን በተመለከተ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የያዙትን ልዩነት በንግግር እንደፈቱ የሚያስችል ድርድር እንዲያደርጉ ያወያየው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቢሮ በውይይቱ በተደረሱ ውሳኔዎች ላይ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል።
ቢሮው በመግለጫው…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከጀሞ እስከ ጀኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን አውቶብስ መንገድ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር
https://www.youtube.com/watch?v=bMOUCqVayfQ&feature=youtu.be
ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ሁለት ሳምንታት የግድቡን ቀሪ የግንባታ ስራዎች በማጠናቀቅ የውሃ ሙሌት እንደምትጀምርና በእነዚህ ጊዜያት ሃገራቱ ከስምምነት ለመድረስ…
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ሁለት ሳምንታት የታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀሪ የግንባታ ስራዎች በማጠናቀቅ የውሃ ሙሌት እንደምትጀምርና በእነዚህ ሁለት ሳምንታትም ሃገራቱ ከስምምነት ለመድረስ መወሰናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ፅህፈት ቤቱ…
“ከውሃ ሙሌት መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ የተደረገ ስምምነት የለም፤ እለቱ ሲደርስ ታዩታላችሁ”- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ የተደረገ ስምምነት እንደሌለ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ።
በደቡባዊ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በታላቁ…
የህዳሴ ግድብ ጉዳይን ወደ አፍሪካ ህብረት ማምጣት መቻሉ ለኢትዮጵያ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይን ወደ አፍሪካ ህብረት ማምጣት መቻሉ ለኢትዮጵያ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል መሆኑ ተገለፀ።
የሶስት የአፍሪካ ሀገራት ጉዳይ የሆነውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይን ግብፅ ወደ አረብ ሊግ እና ወደ ተባበሩት…
ከጀሞ 2 እስከ ጀኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን አውቶብስ መንገድ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጀሞ 2 እስከ ጀኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን አውቶብስ መንገድ ተጀመረ።
የመንገዱን ግንባታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስጀምረውታል።
መንገዱ በአጠቃላይ 20 ኪሎ…