የዜና ቪዲዮዎች ሃገራዊ በሆኑ አጀንዳዎቸ ላይ በጋራ መቆም ይገባል – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DF5uTaQ2wZg
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምሰብሳቢ ጋር በመሆን በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አካሄዱ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=edX6ek5M6n4
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ 195 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 853 የላብራቶሪ ምርመራ 195 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3ሺህ 954 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልልና አዲሱ የሲዳማ ክልል የስልጣን ርክክብ አካሄዱ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል እና አዲሱ የሲዳማ ክልል በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ፊት ቀርበው የስልጣን ርክክብ አካሄዱ። የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ…
ፋና 90 የኢ .ፌ .ዴ .ሪ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ገዱ አንዳርጋቸው በሕዳሴው ግድበ ድርደር ላይ የሰጡት መግለጫ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8L1-j4Xyoe4
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ ጋር የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎን ጋር በመሆን በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አካሄዱ። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ…
ፋና 90 የችግኝ ለመትከል የሚያስፈልጉ ጉድጓዶችን ለመቆፈር የሚያስችሉ እና ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ የሆኑ ማሽኖች Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zLC67hl6vhY
ፋና 90 ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውየፕሮጀክቶች ምረቃ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PmqOYAufI1w
ፋና 90 ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የጋራ አጠቃቀም Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dKO6pVTWltI
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ እየተቃወሙ ነው Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ላይ ይገኛሉ። የዋይት ሀውስ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት በትናንትናው እለት በትዊተር ገጹ፥ “257 ሚሊየን…