ፋና 90 ስለ ግድቡ እውነተኛ መረጃን በማድረሱ ረገድ በዲፕሎማሲ ቀዳሚ መሆን አለብን – የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=q0w0tCLVx48
ፋና 90 የህዳሴው ግድብና የግብጽ ያልተገባ ጨዋታ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LcSKO57DiF8
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ላይ ድርድሩ ትናንትናም ቀጥሎ ውሏል Tibebu Kebede Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ እያካሄዱት ያለው ድርድር ትናንትናም ቀጥሎ ውሏል። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በቪዲዮ በቀጠለው ውይይት ሀገራቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
ስፓርት ቪዲዮ ”ለስፖርት ልማት አረንጓዴ አሻራችንን እናስቀምጥ” በሚል መሪ ቃል ስፖርተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሀግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fxPlAHEXZZ4
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባዔ ላይም የምክር ቤቱ አባላት በአራት አጀንዳዎች ላይ በመወያየት…
ፋና 90 ኮቪድ-19ን ለመሻገር የሚታትረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚና የመንግስት ድጋፍ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hTgQuIu0D4A&feature=youtu.be
ፋና 90 ግብጽ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማደናቀፍ በምታደርገው ጥረት ከኢትዮጵያ ጋር ወዳጅነቷን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያውያንንም እምነት እያጣችበት መሆኑ ተነገረ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LdCnxAx10JY
ፋና 90 በኮቪድ 19 ተፈትኖ ያልወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EAzNVENGPj8&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳልጎ ጋር ተገናኙ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳልጎ ጋር ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሌፍተናንት ጀነራል መሐመድ ሐምዳን ዳልጎ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኢንተርኔት በመታገዝ በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ተሳተፉ Tibebu Kebede Jun 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢንተርኔት በመታገዝ በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ ተሳተፉ። ጉባኤው ኮቪድ19ን ለመግታት በአንድነት የመቆም አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል።…