Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 274 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል 79 ወንድ እና 50 ሴቶች ሲሆኑ፥ ከ1 እስከ 70 አመት…

የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር አዲስ አበባ ገብተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ…

ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ ኢትዮጵያ ለግሉ የቴሌኮም ዘርፍ ያመቻቸችውን እድል ለመጠቀም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ። ሄሊዎስ ታዎርስ የቴሌኮም አቅራቢ መቀመጫውን ለንደን ያደረገ ሲሆን ሳፋሪኮም በበኩሉ ዋና መስሪያ ቤቱን ኬንያ ያደረገ…

የአረንጓዴ ዐሻራ አንዱ ግብ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት ነው – ጠ/ ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ አንዱ ግብ የለም አፈር መሸርሸርን ማስቀረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   የደን ምንጣሮ እና የአየር ንብረት ለውጥ ከሌሎች መንሥኤዎች ጋር ተዳምረው በየዓመቱ በኢትዮጵያ የለም አፈር መሸርሸርን…

የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪውን እና የፋብሪካ ሰራተኞችን የንጽህና አጠባበቅ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨርቃ ጨርቅ፣ አልባሳትና ቆዳ ኢንዱስትሪ የሰራተኞች ማህበር ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ አደረገ። ዘርፉን ከማሳደግ ጎን ለጎን አሁን ላይ የጤና ስጋት ከሆነው ኮቪድ19 ጋር ተያይዞ በሃገር ውስጥ…