የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ Feven Bishaw Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ፡፡ የሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላቱ ሃገርን ከመጠበቅ ጎን ለጎን በአከባቢ ጥበቃ ላይ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታውቀዋል፡፡ የኢፌዴሪ ሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰው ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 636 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ 98 አዲስ አበባ፣ 33 አማራ ክልል፣ 31 ትግራይ ክልል፣ 7 ሶማሌ ክልል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን አጸደቀ Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮርቤቲ የኃይል ግዢ ስምምነት እና ረቂቅ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ እንዲሁም ሁለተኛውን የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ጠዋት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ በሚደረገው የምክክር መድረክ ላይ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቆ ዛሬ ተመለሰ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ነበር ለውይይቱ ጅቡቲ የገቡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች የህዳሴ ግድብን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርእሳነ መስተዳድሮችና ምክትል ርእሳነ መስተዳድሮች የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይም የኦሮሚያ፣ የአማራ፣ የአፋር፣ የሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እንዲሁም የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድሮች…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rqzzj1JTqN8&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ግብር Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=G6XIbGM9Nak&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የአምናው ትምህርት ለዘንደሮው አረንጓዴ አሻራ ተግባር በአሶሳ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Lm-T2izpoQA&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት ውስጥ 179 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 845 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ በ179 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 345 መድረሱን የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ዕርቅን ማውረድ ለቀጠናው ውህደት መሠረት ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ዕርቅን ማውረድ ለቀጠናው ውህደት መሠረት እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በጅቡቲ በተካሄደው የሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ…