Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በዋሽንግተን በሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንደማትሳተፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በአሜሪካ ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች። የታላቁ የህዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ እና…

ክሳቸው ከተቋረጠላቸው መካከል ከሜቴክና ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ይገኙበታል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዚህ ቀደም በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው የነበሩ 63 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ፀጋ እና የመስሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።   በውይይታቸውም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እየተደረጉ ባሉ ጥረቶች እና በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ…

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸዉ እንድቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

በዚህም መሰረት ክሳቸዉ እንዲቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ 2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን 3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት 4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ 5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ 6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ 7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ 8. ሻ/ል…