የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይጠበቃል። የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት በ10ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የጋራ ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት፦ 1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት 2. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ደግሞ የፖሊሲ ጥናት…
የዜና ቪዲዮዎች ጉዳያቸውን በህግ ሲከታተሉ ለነበሩ 60 ዜጎች ምህረት ተደረገ Meseret Demissu Feb 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5vT4JVhPmG8
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና በተለያዩ ከተሞች መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና በዛሬው እለት በተለያዩ ክልሎች መካሄድ ጀመረ። በፌረደራል ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ የጀመረው ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባል ወይዘሮ ዳግማዊት…
የዜና ቪዲዮዎች በሀገር ፍቅር ቴዓትር የተዘጋጀው የጥበብ ምሽት Meseret Demissu Feb 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=00Mj4gXincM
የዜና ቪዲዮዎች የመስኖ ተፋሰስ ልማት በጣና በለስ ፕሮጀክት Meseret Demissu Feb 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=n1ooTPSt5ZA
Uncategorized ለዩኒቨርሲቲዎች ሰላም የተማሪዎች ተሳትፎ Meseret Demissu Feb 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KFypSY6jiCo
የዜና ቪዲዮዎች ሚስጥር በስነ ልቦና ዕይታ Meseret Demissu Feb 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=U8Du0rUlrBU
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየታየ መምጣቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በፀጥታ ሃይሉ በተወሰዱ እርምጃዎች አንጻራዊ ሰላም እየታየበት መምጣቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በደቡብና በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችና የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለአርብቶ አደሩና ልዮ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የ10 ዓመት እቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያ አካሄደ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ለአርብቶ አደሩ እና ልዮ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የ10 ዓመት እቅድ ግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ አካሄደ። ኮሚሸኑ የ10 ዓመት እቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያው በዛሬው እለት ከባለድርሻ አካላት እና ከስድስት ክልሎች ከተወከሉ…