የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ ሱዳን የአንድነት መንግስት በመመስረቱ ደስታቸውን ገለፁ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች የአንድነት መንግስት ለመመስረት በመብቃታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ። በደቡብ ሱዳን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማጺ ቡድን መሪ ሆነው የቆዩት ሪካ…
የዜና ቪዲዮዎች ህገ ወጡ የፒራሚድ የንግድ ስልት ላይ የመንግስት አቋም Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=M53jwbMSssA
የሀገር ውስጥ ዜና ጉዳያቸውን በህግ ሲከታተሉ የነበሩ 60 ዜጎች ክስ ተቋረጠ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያየ ምክንያት ጉዳያቸውን በህግ ሲከታተሉ ለነበሩ 60 ዜጎች ክስ እንዲቋረጥ አደረገ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢቢሲ እንደተናገሩት፥ መንግስት የ60 ዜጎች ክስ…
የዜና ቪዲዮዎች ለሰላማዊ ኢንቨስትመንት የማህበረሰቡ ሚና Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YZf6rtccKyc
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የ100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የ100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ እና የከሊፋ ፈንድ የልማት ድርጅት ሊቀ መንበር ሁሴን ጃሲን አልኖዊስ ተፈራርመውታል። ብድሩም…
የዜና ቪዲዮዎች የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=k0nnlpruo9g
የዜና ቪዲዮዎች 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቄ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=thQ--KiLCAY
የዜና ቪዲዮዎች የ”እንደርሳለን”የትራፊክ አደጋ መከላከል ንቅናቄ ለውጥ Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6GCkQvPx_bM
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በአምስት ሀገራት የሚተገበረውን የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት መሰረት ያደረገ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ ብሪታኒያ፣ ኮሎምቢያ፣ ህንድና ማሌዢያ የጉባኤው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ የሚደግፍ ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ እየተካሄዱ ያሉ ሰልፎች ዛሬም ቀጥለዋል። ሰልፎቹ በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ፣ በኦሮሚያ ክልል ሮቤ እና ሞጆ ከተሞች ተካሄደዋል። ነዋሪዎቹም ለውጡን እና ጠቅላይ ሚኒስትር…