የዜና ቪዲዮዎች ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት የማብሰሪያ ስነ ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Tibebu Kebede Feb 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=e9fDkONQZCw
የዜና ቪዲዮዎች እውቅና የተሰጣቸው የበጎ ፈቃድ አምባሳደሮች ያስተላለፉት መልዕክት Tibebu Kebede Feb 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CFB85-kKXnU
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራም ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራምተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳደሮች እና የከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የተላከ ልዩ ልኡክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኘ Tibebu Kebede Feb 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተላከ ልዩ ልኡክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኘ። በልኡካን ቡድኑ ውስጥ የተካተቱት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት የፕሬስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ Tibebu Kebede Feb 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዳማና አምቦን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ለውጡን በመደገፍ ሰልፎች ተካሄዱ። የአዳማ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ለውጡን በመደገፍ ዛሬ ከጧቱ 12 ሰዓት ጀምረው ነው ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ያካሄዱት ። ሰልፈኞቹ “በትግላችን ያመጣነውን ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጾሙ ምዕመናን ከጥላቻ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ከበደልና ዛቻ የሚቆጠቡበት ሊሆን ይገባል-ብጹዕ አቡነ ማቲያስ Tibebu Kebede Feb 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ወርሃ ጾም ምዕመናን ከጥላቻ ፣ ፍትህን ከማጉደል፣ ሰውን ከመበደልና ከዛቻ እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የቤተክርስቲያኗ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ነገ በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…
የዜና ቪዲዮዎች የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር ሚንስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በአባ ጃምቦ ድራማ እውቅና አሰጣጥ ላይ ያደረጉት ንግግር Tibebu Kebede Feb 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gwhACuwao8c
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገሪቱ እየተካሔደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ የተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Feb 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ እየተካሔደ ያለውን የብልጽግና ጉዞ እና የለውጡን አመራሮች እንደሚደግፉ የሃረር ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ በከተማው በሚገኘው ኢማም አህመድ ስታዲየም በመገኘት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ “በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ835 ሚሊዮን ብር ወጪ ብር የሚገነባው የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። በቻይናው የኮሙዩኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲ ሲ ሲ ሲ) የሚከናወነውን ይህን ግንባታ የከተማዋ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሬዲዮ ፋና ለ19 ዓመታት ለተላለፈው አባ ጃምቦ ድራማ እውቅና ተሰጠ Tibebu Kebede Feb 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሬዲዮ ፋና ላለፉት 19 ዓመታት ሳይቆራረጥ በአፋን ኦሮሞ ለተላለፈው አባ ጃምቦ ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ እውቅና ተሰጠ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማክበር ላይ የሚገኝ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም የዚሁ አካል የሆነው…