Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአፍሪካ የጤና ሚኒስትሮች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 14፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ የጤና ሚኒስትሮች የኮሮና ተህዋሲ /ኮቪድ/ ወረርሽኝን በቅንጅት መከላከልና ምላሽ መስጠት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው። ውይይቱ ስለ ኮቪድ አዳዲስ መረጃዎችን ለመለዋወጥና ወረርሽኙን በአህጉር ደረጃ በቅንጅት…

በቡራዩ በፀጥታ ሃላፊና ሌሎች ሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ ህይወት ያጠፉ አካላትን ተከታትሎ እርምጃ እንደሚወስድ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡራዩ ከተማ አስተዳደርና ጸጥታ ክፍል ሃላፊ እንዲሁም በሌሎች ሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ ህይወት ያጠፉ አካላትን ተከታትሎ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ የቡራዩ ከተማ የአስተዳደርና ጸጥታ ክፍል ሃላፊ…

ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት እሁድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል። ፕሮግራሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ነው የሚካሄደው። የሰላም ሚኒስቴር መርሃ ግብሩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፥…

ሀዋሳና ቢሾፍቱን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀዋሳና ቢሾፍቱን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ስራ በመደገፍ የተለያዩ የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል። በሃዋሳ ከተማ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው መርሃ ግብር ላይ በርካታ የከተማዋ እና የአካባቢው ነዋሪዎችን ጨምሮ በደቡብ…

አቶ አሸብር ባልቻ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አሸብር ባልቻ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው መሾማቸው ተገለፀ። አቶ አሸብር በቀድሞ የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን የተቀበሉ ሲሆን፥ ከብሪታንያ ግሪንዊች…

ከ1 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከተረጂነት መላቀቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመንግስትና በእርዳታ ድርጅቶች ድጋፍ ሲደረግላቸው የነበሩ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎች ከተረጂነት መላቀቃቸው ተገለፀ። ከተረጂነት የተላቀቁት ዜጎች ባለፉት ሁለት ዓመታት በአየር ንብረት አደጋ እና በፀጥታ ችግር ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ…