የዜና ቪዲዮዎች የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የለውጡን ሂደት ለመደገፍ የተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ogONZae8hvc
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከስልጤ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስልጤ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት ተሳታፊዎች መንግሥት ከለውጡ ወዲህ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን አድንቀዋል። በተለይም በህዝቦች መካከል አንድነትን ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ። ሹመቱ ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ የጸደቀ ሲሆን፥ አቶ ሽመልስ አብዲሳም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…
የዜና ቪዲዮዎች ኢህአዴግ ትናንት ዛሬና ነገ – ከአግላይነትና ተገላይነት ወደ ውህደት (ክፍል ሁለት) Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_Zvmb8rkTQw
የዜና ቪዲዮዎች ከትግራይ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አመራርና አባላት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ShuNx3yNXGI
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነትና ሰላምን ለማረጋገጥ ክላሽና ታንክ ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማትን ማረጋገጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነት እና ሰላም ለማረጋገጥ ክላሽና ታንክ ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማትን ማረጋገጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ለነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖምፔዮ የአፍሪካ ሃገራት የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ የግሉን ዘርፍ ማጠናከር እንደሚገባቸው ተናገሩ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ የአፍሪካ ሃገራት የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ የግሉን ዘርፍ ማጠናከር እንደሚገባቸው ተናገሩ። በአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ እና በአህጉራዊ ምጣኔ ሃብት ላይ ትኩረት ያደረገ መድረክ ተካሄዷል።…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከትግራይ ተወላጅ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3tG6QiDo--0
የዜና ቪዲዮዎች የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZlyO_ugTnDM
የዜና ቪዲዮዎች የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአሜሪካ አቻቸው የጋራ መግለጫ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UU_1DNxayU8