Browsing Tag
የተመረጡ
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአሜሪካ አቻቸው የጋራ መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=UU_1DNxayU8
ማይክ ፖምፔዮ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ጋር ያደረጉት ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=vla-JOpCYJg
ከለውጡ በኋላ በወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትን የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል ጉዳያቸው ታይቶ እንዲለቀቁ አቅጣጫ ተቀምጧል – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከለውጡ በኋላ በተለያዩ አካባቢዎች በወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትን የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል ጉዳያቸው በአግባቡ በህግ ታይቶ እንዲለቀቁ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የትግራይ ክልል የብልፅግና ፓርቲ አባላትና አመራሮች የካቲት 11 በዓልን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣የካቲት10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል የብልፅግና ፓርቲ አባላት እና አመራሮች የካቲት 11 በዓልን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ።
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
አኩሪው የትግራይ ሕዝብ የጸረ ጭቆና ተጋድሎና መሰዋዕትነት በከሰሩ ሃይሎች…
በግድቡ ላይ በሚደረገው ድርድር ዋሽንግተን ሀገራቱ በራሳቸው መፍትሄ እንዲያስቀምጡ ብቻ ትደግፋለች- ማይክ ፖምፔዮ
አዲስ አበባ፣የካቲት10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴው ግድብ ላይ እየተደረገ ባለው ድርድር ዩናይትድ ስቴትስ ሀገራቱ በራሳቸው መፍትሄ እንዲያስቀምጡ ብቻ ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ገለፁ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ማይክ…
የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይና ማይክ ፖምፕዮ ውይይት ዙሪያ የጠ/ሚ ፕረስ ሰክሬታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሰጡት ማብራሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=Wmfd9d0hCUk
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=HLv5DOyGtwQ
የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጋር ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=P4gUKXWENj8